ስታረግዝም ስትወልድም ያላየኋት ሚስቴ ልጅ አለህ ብላ ይዛ መጣች // ከፍተኛ ሚስጥር የያዘዉ የDNA ጥያቄ ||
Автор: Sami Studio
Загружено: 2024-09-28
Просмотров: 135502
The mysterious DNA question. ከፍተኛ ሚስጥር የያዘዉ የDNA ጥያቄ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
Subscribe to our official channel / @erq_media_tv
እኔ አግብቻታለሁ:- ነገር ግን ስታረግዝ አላየኋትም ስትወልድም አላየኋትም
ስታረግዝ ያላየኋት ሚስቴ ያላየሁትን ልጅ ልጅህ ነዉ ብላ ይዛ መጣች።
ሚስቱ ስታረግዝ አላየኋትም ስትወልድም አላየኋትም ነገር ግን ልጁ ነዉ ብላ ይዛ መጣች፣ እናቱ
ልጆቼ በአረብ አገር በሰዉ ቤት መከራ አይተዉ ለፍተዉ የሚልኩልኝን ገንዘብ እሷ በግፍ ትበላለች። እናቱ።
የዚህን ታሪክ መልሱን በቅርብ ቀን ይዘን እንመለሳለን የእርቅ ማዕድ።
ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
#ethiopia
#endalk_asefa
#sami_studio
#erq_mad
#erq_maed_TV
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: