በዴማ ሆፕ ሪል እስቴት የበዓል አከባበር
Автор: Dema Hope Real Estate
Загружено: 2024-09-12
Просмотров: 483
በዴማ ሆፕ ሪል እስቴት ሁሉም ያለቁ ቤቶች ናቸው እናም ደግሞ ሁሉም የተናጠል ካርታ ያላቸው መሆናቸው ለየት ያደርገናል። ቤቶቻችንም ከ ባለ ሁለት እስክ ባለ 3 መኝታ ያላቸዉ ቢሆንም ሁሉም ተጨማሪ የ ሰራተኛ ክፍል መያዛቸዉ ተመራጭ ያደርገናል።
ስፋት:- ከ 209 ካሬ - 290 ካሬ
አከፋፈል ሁኔታ:- ቅድመ ክፍያ 20% ሲሆን በሁለት ዓመት ጊዜ ከፍለው የሚጨርሱት ነው።
አፓርታማው የሚያካታቸው:-
👉 በወለል 4 ቤት ብቻ
👉 የግል የመኪና ማቆሚያ ከኤሌክትሪክ መኪና ቻርጂንግ ስቴሽን ጋር
👉 ጂም እና እስፓ በነፃ ያገኛሉ
👉 3 ዘመናዊ አሳንስሮች
👉 አውቶማቲክ ጀነሬተር
👉 የከርሰምድር ውሃ
👉 የቆሻሻ ማስወገጃ በየወለሉ ( Garbage shooter )
👉 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን ትልቅ ቴራስ
እናመሰግናለን!
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: