ኢትዮጵያ ውስጥ በማሳጅ ሽፋን ሌላ..........ምዕራፍ 1
Автор: Maka Tireka ማካ ትረካ
Загружено: 2025-05-03
Просмотров: 22709
ውድ ቤተሠቦቼ ይሄ አገረኛ መፅሐፍ በ2008 ዓ/ም በሊዲያ ሰይፈ የ 7 ዓመታት የማሳጅ ቤት ቆይታዬ በሚል የኖረችውን ህይወቷን እና እውነተኛ ታሪኳን ሌላ ሠው ቢማርበት በሚል በአገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሐላፊነት የማይሠማቸው ማሣጅ ቤቶችን ገመና ፍንትው አድርጎ ያሳያል በሚል ከራሷ ታሪክ ጋር እያዋዛች ፅፋ የወሲ*ብ እስረኛ መፅሐፍን ለአንባቢያን አበርክታለች ። እኔም መፅሀፉን ሳነበው ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ማሳጅ ቤቶች ላይ የሚወራውን እና ከሩቅ ሆኜ ስሰማው የነበረውን ወሬ እውነተኛነት አረጋግጦልኛል ። ታዲያ ለረጅም ጊዜ ወደእናንተ ላቀርበው እየፈለኩ ባለታሪኳ መፅሀፉን ሥትፅፈው የተጠቀመቻቸው ቃላቶች ከኖርኩበት ህይወት አይበልጥም በሚል ግንባርን ግንባር ጥርስን ጥርስ ብላ እየጠራች ስለፃፈችው እኔም ባቀረብኩላችሁ ምርጫ መሠረት ከ 90% በላይ የሆናችሁት የቻናላችን ቤተሠቦች ይተረክ ባላችሁት መሠረት እነሆ ብለናል።
follow me on social media
maka tube fb page ፡ https://www.facebook.com/pg/Maka-Tube...
Facebook ፡ / yemillio
Instagram ፡ / edit
SUBSCRIBE ፡ / @makatube
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: