ከማንም ፡ ለፍዳዳ ፡ ወንጌልን ፡ አትስማ። ምረጥ። አትፍሯቸው፣ አትደንግጡም። ይልቅስ ፡ ተጠንቀቁ ፡ ተብለናል...ትምህርት ፪||
Автор: ኦርቶዶክሳዊቷ orthodoxait
Загружено: 2025-07-11
Просмотров: 65
በሁለት ፡ ወር ፡ ውስጥ ፡ ያዘጋጀኋቸው ፡ ሠላሳ ፡ ስድስቱ ፡ ሦስት ፡ ዓይነት ፡ ዝግጅቶቼ ፡ ላይ ፡ ክለሳ ፡ ሠርቼላቸዋለሁ። ሃያው ፡ ከአንድ ፡ መጽሐፍ ፡ ቁምነገር ፡ እያመነበብኩ ፡ አስተያየት ፡ የጨመሬኩበት፣ ከ 102 ዓመት ፡ ሽማግሌ ፡ ጋራ ፡ ያደረግኩት ፡ ፮ ውይይትና ፡ በተለያዩ ፡ ሃይማኖታዊ ፡ ጉዳዮች ፡ ላይ ፡ ያስተማርኳቸው ፡ ፲ ትምህርቶች ፡ ናቸው። የሚፈልግ ፡ ቀጥሎ ፡ ባለው ፡ ሊንክ ፡ መግባት ፡ ይችላል።
• እስከዛሬ ፡ ካቀረብኳቸው ፡ የታዘብኩት ፡ ገራሚ ፡ ሐሳብ...ትምህ...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: