የተንከራታች ሕልሞች መጸሐፍ ምርቃት በፈረንሳይ ፓሪስ
Автор: Natnael Mekuriya
Загружено: 2026-01-02
Просмотров: 58
በፈረንሳይ ፓሪስ እናት ሬስቶራንት የነበረን ቆይታ በእጅጉ ታሪካዊ የነበረ እና ብዙ ልምዶችን ያካበትንበት እንዲሁም ከበሳል ና አስተዋይ ሰዎች ጋር የተዋወቅንበት ዝግጅት ነበረ። በፓሪስ የነበረን ቆይታ ትልልቅ ትዝታዎችን ቢያስታውሰንም ነገርግን ለወደፊት ልዩ ዝግጅት ይዘን መመለሳችን የማይቀር ነው ። ስለሆነም ላደረጋችሁልን መልካም አቀባበል ከልብ በተንከራታች ሕልሞች መጽሐፍ ስም እናመሰግናለን።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: