ያሾፈበትን ሃይማኖት እንዴት ሊያምንበት ቻለ!? / አስደናቂ መንፈሳዊ ታሪክ
Автор: Borbon Tube
Загружено: 2025-08-27
Просмотров: 193
በዚህ ቪዲዮ ላይ በክርስቲያኖች ላይ በመሳለቅ አዝናኝ ትርዒት በማቅረብ የሚታወቅ አንድ ኮሜዲያን በአንድ አጋጣሚ ይሳለቅበት ወደ ነበረው ዕምነት እንዴት ሊቀየር እንደቻለ ብሎም ለሰማዕትነት የበቃበትን መንገድ በልዩ አቀራረብ ይዘን መጥተናል። የተስፋ ፣ የመለወጥ ፣ የንስሃ ፣ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ የሚያሳየውን ይሄንን ልዩ ታሪክ በመመልከት ከዚህ ቅዱስ ጋር ይተዋወቁ የሰማዕቱን በረከት ይካፈሉ
In this video, discover the inspiring story of a comedian who once mocked Christians through his performances, but later experienced a powerful conversion to the Christian faith. The same man who made others laugh at the Gospel eventually became a true believer and courageously gave his life as a martyr.
This moving story of faith, transformation, and sacrifice will help you learn more about the life of this saint and how God can change any heart. Watch now and be inspired by his journey from mockery to martyrdom.
#Tewahedo #መንፈሳዊ_ፊልም #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #orthodox_chrstian_movie #menfesawi_film
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: