የማትተካ ሰው ሁን - Sewmehon Yismaw - የፍቅር እስከ መቃብር ዳይሬክተር - S07 EP66
Автор: MERI PODCAST
Загружено: 2023-11-15
Просмотров: 189320
“እናቴ በተደጋጋሚ ሰው መሆኔ አይቀርም ትላለች፡፡ እኔንም ሰው መሆኔ እያለች ነበር የምትጠራኝ ፡ ይሀም በሂደት ሰው መሆን ሆነ፡፡ለእናቴ በጣም ልዩ ፍቅር አለኝ ፡ አሁን በህይወት ባይኖሩም ህልሟ በህይወት አለ ብዬ አምናለው ፡ የሷ ህልም እኔ የተሻለ ሰው እንድሆን ማድረግ ፡ ስኬታማ ሁኜ ማየት ነው ፡፡ የእናቴን ህልም ደግሞ ማኖር ነበረብኝ ፡ ለሱ ህልሟ ስል መታተሬ ፡ ለሱ ህልሟ ስል መጣሬ አሁን ያለሁበት ቦታ አድርሶኛል ብዬ አምናለው፡፡ “
የዛሬ እንግዳችን
በጎንደር ከተማ ትንንሽዬ ፊልም ቤቶች የተጀመረው የዛሬ እንግዳችን የጥበብ ጉዞ ፡ ዛሬ ሀገራችን ላይ አሉ የተባሉ እንደ ፔንዱለም፤ሲቲ ቦይስ፤ ባላገሩ፡ ያልታሰበው ፤ ቀሚስ የለበስኩለት፡ የፀሀይ መውጫ ልጆች፡ አለሜ፡ እውር አሞራ ቀላቢ፡ሰውነቷ ፡የመሳሰሉ ፊልሞችን እንደ ዳይሬክተር እና ፕሮዲውሰር ፡ እንዲሁም ማር እስከ ጧፍ (ቴዲ አፍሮ) ፣ የዘፈን ማሞቂያ አይደለም (እሱባለው ) ጥቁር ሰው (ቴዲ አፍሮ) ፡ finally (Thabsi) የመሳሰሉ የሙዝቃ ክሊፖችን እስከ መስራት ደርሷል፡ በቅርብ የምናውቀውን አደይ ድራማ ፡ አሁን ደግሞ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያለውን ፍቅር እስከመቃብር መፅሀፍን ወደ ፊልምነት በመቀየር ላይ ይገኛል፡፡
Canon የካሜራ አምራች ድርጅት ሁለት ሽልማትን ሸልሞታል ፡ ከሳቢሳ ፕሮዳክሽን መስራቾች ውስጥም አንዱ ነው ፡፡ የሰው መሆን እና ዲስራፕተርስ ፊልም ድርጅት ባለቤትና መሪም ነው ፡፡ አቅራቢዎቻችን ከሰው መሆን ጋር በነበራቸው ቆይታ ፡ የፊልም ኢንደስርሪያችንን ከ ጥፍር እስከ ጠጉሩ ግልብጥ አድርገው ተወያይተውበታል ፡ አሁን ወደ ኢንደስትሪው ለሚገቡ እና፡ ስለ እንደስትሪው ጥልቅ የሆነ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ለሚያስቡ ሰዎች ፡ የሚሆን ድንቅ ቆይታ ነው፡፡ ትልቅ የዋጋ ምንጭ እንደሚሆንላችሁ በማመን ፡ እንድትመለከቱት ጋበዝናችሁ ፡፡ መልካም ቆይታ !
በቻናላችን የሚለቀቁ ቪድዮዎችን ከሚመለከቱ ተከታታዮቻችን መሀከል ወደ ሰባ በመቶ የሚሆኑት ሰብስክራብ ያላደረጉን ናቸው፡፡ ይህን ቁጥርም ወደ 50 በመቶ ለማሳነስ አቅደን እየሰራን እንገኛለን፡፡ ከምናቀርባቸው እንግዶች ጋር የሚኖረን ቆይታ፡ አንዳች ዋጋ ያለው ነገር እንደሰጠዎ ካመኑ ብቻ፡ ይህን ግባችንን ማሳካት እንድንችል ፡ ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን!
#fikireskemekabir
0:00- intro
3:17- joining the film industry
8:00- Challenge with the 1st movie
16:34 - Best movie so far
20:33 - What goes behind
30:04- Importance the film industry
40:10 - Movie vs Book
41:33- Enabling new professionals
46:45 - Evaluating Actors for a cast
53:24 - what people love vs what you believe in
57:43- Why actors are paid high?
1:06:39 - What happened to Cinema?
1:31:43 - Film Community
1:33:08 - Directing style
1:42:08 - How far I go when directing
1:48:58 - Imagination Vs Filming it
1:52:05 - Editing
1:54:06 - equipment
1:56:34 - Film Industry as Business
2:05:43- Defining moments
2:11:38 - Filtering comments
2:14:45 - Educating yourself
2:23:37 --deciding to be a film maker
2:25:14 - Advice for emerging film makers
2:32:40 - Be so good they can't ignore you
2:39:29 - One wisdom
Social Links
/ meripodcast
/ meripodcast
/ meri_podcast
/ meripodcast
https://t.me/MERI_PODCAST
/ @meriwoch
Copyright Notice for Meri Podcast:
All rights reserved.
The content featured in this podcast is protected by copyright laws. Unauthorized reproduction, distribution, or modification of any portion of this podcast is strictly prohibited.
For permission to use our content, please contact us at [email protected]
Thank you for respecting our copyright.
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: