ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ ሙሉ መረጃ በ 3 ደቂቃ ብቻ
Автор: BRIGHT TRAINING CENTER
Загружено: 2024-09-02
Просмотров: 985
ስለ ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ ሙሉ መረጃ በ 3 ደቂቃ ዉስጥ ብቻ ሙሉ ማብራርያ። ማብራርያዉም የምያካትታዎች ነገሮች፦ ስለ እያንዳንዱ ዮኒቨርሲቲ፣ መገኛ አድራሻው የየአየር ሁኔታው ፤በውስጡ የሚገኙ ካንፓሶች ብዛት ፤ የሚሰጡት ፊልድ ፤ ስለ ካፌምግብ ሁኔታ ፤ በሳምንት ውስጥ ካፌ የሚሰጡ ምግቦች ዝርዝርስኬጁል ፤ ከካፌ ውጪ ስለሚገኙ ምግቦች እና ዋጋቸው ፤ ስለዶርም ምቹነት ፤ ስለ ግቢው ድንገተኛ ክሊኒክ ፤ ስለ ሽንት ቤት ፤ስለ ውሃ እና መብራት ፤ በግቢው ስላለ ዕቃ ስርቆት፤ዉድድር ስለ ምበዛባቸዉ departments ፣ስለ ሃይማኖታዊ ተቋማት እና የመሳሰሉት ጥያቄዎች የሚመልስ ዝርዝር መረጃዎች ይዟል!
በ ANIMATION VIDEO የታገዙ ትምህርቶችን ለማገኘት ቻናላችንን SUBSCRIBE , LIKE በማረግና ትምህርቶች በቅድምያ እንድደርሷችሁ የደዉል ምልክቷን በመጫን በተሰብ ይሁኑ። በተጨማርም የተለያዩ ግልጽ በሆነ መንገድ ና አጠር ተደርጎ የተዘጋጁትን handout ለማገኘቲና ጥያቀዎችን ለመስራት የተለግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን
https://t.me/brighttrainingcenter
ምርጥ የስልክ 📱 VPN app link 👉 https://t.me/brighttrainingcenter/56
ምርጥ የCOMOUTER💻🖥 VPN app link👉 https://t.me/brighttrainingcenter/57
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: