Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ጥላሁን ገሰሰ አይከዳሽም ልቤ cover song Tlahun Gesese aeykdashm lebe ከኢትዮፒክስ አልበም

Автор: Fert tube

Загружено: 2026-01-23

Просмотров: 1029

Описание:

አርቲስት: ጥላሁን ገሠሠ
አልበም: ኢትዮፒክስ ከፍል 17: ጥላሁን ገሠሠ
ርአስ: አይከዳሽም ልቤ

የትዝታዬ እናት የስሜቴ እመቤት
የፍላጎቴ ምንጭ የእድሌ ባለቤት
የምታስታውሺኝ ያለፍኩትን ደስታ
አንቺ ብቻኮ ነሽ የኔ ልብ አለኝታ
ያሳለፍነው ዘመን ደስታን ያየንበት
ተመልሶ ቢገኝ አሁን ምናለበት
ያሳለፍነው ዘመን ደስታን ያየንበት
ተመልሶ ቢገኝ አሁን ምናለበት
እህ እህ…እህ እህ
እህ እህ እህ
አሄ…አህ አህ
የተጫወትነዉን ምንግዜም አልረሳም
እንዲህ ተለያይተን በናፍቅት ብከሳም
አይከዳሽም ልቤ ሰው መክዳት አያውቅም
እስኪለያይ ድረስ ከለቅሶ ከሳቅም
ያሳለፍነው ዘመን ደስታን ያየንበት
ተመልሶ ቢገኝ አሁን ምናለበት
ያሳለፍነው ዘመን ደስታን ያየንበት
ተመልሶ ቢገኝ አሁን ምናለበት
እህ እህ…እህ እህ
እህ እህ እህ
አሄ…አህ አህ
ዉበትሽን እንዳላይ እርቄም ማርኮታል
ልቤ ግን ግልፅ ነው ተይ ስሚኝ
መዝግቦ ይዞታል
ባካል ባላይሽም ወይ ባሳብ ግስጋሴ
አልተነጣጠልንም አዎ ነፍስሽ እና ነፍሴ
ያሳለፍነው ዘመን ደስታን ያየንበት
ተመልሶ ቢገኝ አሁን ምናለበት
ያሳለፍነው ዘመን ደስታን ያየንበት
ተመልሶ ቢገኝ አሁን ምናለበት
እህ እህ…እህ እህ
እህ እህ እህ
አሄ…አህ አህ

ጥላሁን ገሰሰ አይከዳሽም ልቤ cover song Tlahun Gesese aeykdashm lebe ከኢትዮፒክስ አልበም

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

🥰🥰ጥላሁን ገሠሠ - Tilahun Gessesse Best 5 Old Amharic Music | የጥላሁን ገሠሠ ምርጥ 5 ዘፈኖች | Old Ethiopian Music

New Cover songe ገለመሌ አብዱ ኪያር ABD ABDU KIAR 2026

ምርጥ ምርጥ የሙዚቃ ስብስቦች | Kana Jams

ምርጥ ምርጥ የሙዚቃ ስብስቦች | Kana Jams

ማዲንጎና ነጻነት ከመሞታቸው  በፊት ተቀጣጥረን ነበር.... መጋቢ አዲስ እሸቱ | Seifu on EBS

ቴዎድሮስ ታደሰ - (ያቀባብራል ወይ)| Tewodros Tadesse - Yaqebabiral Wey | LYRICS (ግጥም) ግጥም: ታምራት አበበ #SeifuonEBS

Cover soneg Michael Belayneh የፍቅር ምርጫዬ new 2026

💔💘 Teddy Afro & Tamrat Desta | Best Music Nonstop | 90ዎቹ ምርጥ ዘፈኖች - Old Ethiopian Music Mix #oldies

Leul Sisay - የኔ አመል _Yene Amel  Track 02 (Official Audio)

የዜና አቅራቢዉ ይድነቃቸዉ ድብቅ ተስጦ በአዲስ ነገር የበዓል ፕሮግራም

Tewodros Taddese(ቴዎድሮስ ታደሰ) ምርጥ 5 ሙዚቃዎች Ethiopian Music

ለኔ ካለሽ lene kalesh cover song 2025 aebnet aegonafr 2026

#6 የኢትዮጵያ ምርጥ የድሮ የአማርኛ ሙዚቃዎች ስብስብ { Best Ethiopian Oldies Music } Nonstop 2026 #ethiopianmusic

#Bireman #Newyear #Teamir Gizaw #Bebaytewar Gojo

ኤልያስ መልካ Masterpiece Collection: Timeless Ethiopian Hits | By EthioWave

💛 80s and 90s Ethiopian Oldies Nonstop | Old Amharic Tizita Songs | የድሮ ትዝታ ዘፈኖች #ethiopianmusic

ይገርማል እዮብ መኮንን new cover songe 2026

ይገርማል እዮብ መኮንን new cover songe 2026

ልዩ የጥምቀት በዓል ፕሮግራም 2018 ክፍል-1 | Ethiopian Epiphany Holiday Program 2026 Part-1 | Bireman

Тото Кутуньо. Лучшее.

Тото Кутуньо. Лучшее.

Madingo afewrek ማዲንጎ አፈወርቅ music

Madingo afewrek ማዲንጎ አፈወርቅ music

ድምፀ መረዋው ኢሳይያስ ታምራት በሰከላ | ሰከላ ልዩ የገና በዓል ዝግጅት | ሰከላ ቶክ ሾው | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com