“ከአበበ ቢቂላ እና ማሞ ወልዴ ጋር ሮጫለሁ” ተዋናይ አበበ ባልቻ| እሑድ ቤት |Abebe Balcha | Full Interview on Bet Iengda🎬
Автор: EBC Entertainment
Загружено: 2025-08-03
Просмотров: 172409
ተወዳጁ ተዋናይ አበበ ባልቻ ከቅርጫት ኳስ “ተለከፍኩባት” ወዳላት ኪነጥበብ ከተሸጋገረ ወዲህ በርካታ ፊልሞች እና የቴሌቪዥን ድራማዎችን ሰርቷል። የጸጋዬ ገብረመድህንን “ኦቴሎ” ጨምሮ የተለያዩ የመድረክ ቴያትሮችንም በድንቅ ብቃት ተጫውቷል። ባለጉዳይ፣ ሰውለሰው እና ግራቀኝ ድራማዎችም የህግ ባለሙያውን የጥበብ ክህሎት ፍንትው አድርገው አሳይተዋል። በእሑድ ቤት ቤት ለእንግዳ ሆኖ የተገኘው አበበ ባልቻ ስለአስጨናቂው “አስናቀ” እና ዳኛው “ሻለቃ” ገጸባህሪዎች ያጫወተንን አስደሳች ቆይታ ይመልከቱ!
Discover the powerful story of Abebe Balcha, one of Ethiopia’s most beloved actors, who transitioned from basketball courts to center stage. In this exclusive Bet Iengda (ቤት ለእንግዳ) interview, Abebe shares how he left sports behind and rose to fame through unforgettable roles in Ethiopian movies, TV dramas, and theater.
🔹 Performed in Othello by Tesgaye Gebremedhin
🔹 Starred in Balaguday, Sew LeSew, Giraqegn, and more
🔹 A deep dive into his acting philosophy, challenges, and triumphs
📺 Subscribe for more interviews with Ethiopia’s top artists
👍 Like | 💬 Comment | 🔔 Turn on the bell for updates
#እሑድቤት #EBC #ehudbet #etv #ebcdotstream #ሙሉዓለምታደሰ #mulualemtadesse #ሚካኤልታምሬ #mikaeltamre #artists #ቤትለእንግዳ #guest #welcoming #hospitality #እንግዳ #EtvEntertainment #EbcEntertainment #AbebeBalcha #Be lengda #EthiopianMovies #EthiopianDrama #EthiopianActors #Asnake #Othello #EthiopianTheater #AmharicInterview #EthiopianTVShow #አበበባልቻ #abebebikila
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: