Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

አለም ማረፊያ ናት

Автор: Ermias begena ኤርምያስ በገና

Загружено: 2024-02-04

Просмотров: 8397

Описание:

ልበ_አምላክ_ቅዱስ_ዳዊት
🤲#ሀብተ_ፈውስ፦ በገናን እየደረደረና መዝሙር እየዘመረ ድውይን ህሙምን መፈወስና የመንፈስን ጭንቀት ማስወገድ።በዚህ በተሰጠው ሀብተ ፈውስ በገና በመምታትና መዝሙር በመዘመር ጊዜና ሰዓት እያየ በርኩስ መንፈስ ይሰቃይ የነበረ ሳኦልን ይፈውሰው እንደነበር ሁሉ ዛሬም ቢሆን በርኩስ መንፈስ ተይዘው የሚሰቃዩትን ሲፈውሳቸው ይታያል። (መዝሙረ ዳዊት አንድምታ መቅድም )

👉ቅዱስ ዳዊት በተሰጠው ሰማያዊ ጸጋ እና ሃብት መዝሙሮችን አዘጋጅቷል። ኁልቁ መዝሙሩ ፻፶ ነው። ፻፶ ውንም መዝሙር በ ፲ አርእስት በአራት ለይኩን ፣በአምስትኛ ለይበሉ ከአምስት ከፍሎታል። ምክንያቱም ለጊዜው #በአምስቱ_መጻህፍተ_ሙሴ ምሳሌ ነው ፍጻሜው ግን ከጊዜው ሳይደርስ እንደ ደረሰ ሆኖ በትንቢት ለተናገራቸው #አምስቱ_አዕማደ_ምሥጢር ምሳሌ ሆኖ ለመቆየት ነው።

👉ቅዱስ ዳዊት ፪፻፹፰ መዘምራን ካህናት ነበሩት፤ እነዚህ ፪፻፹፰ መዘምራን በ ፬ አለቆች ይመሩ ነበር፤ የአለቆቹም ስም እንደሚከተለው ነው።
how to Tay begena string

👉#አሳፍ (መዝ ፡ ፹፯፣ቊ፡፵፱ ፡ቊ፡፹፩)
👉#ቆሬ (መዝ ፡ ፹፯፣ቊ፡፵፰)
👉#ኤማን
👉#ኤዶትም

👉መዝሙር ሰማንያ ስምንት (፹፰) ከላይ የተጠቀሱት ፪፻፹፰ ቱ መዘምራን በየአለቆቻቸው ከ ፬ ተከፍለው አንዱ ወገን በበገና፣ አንዱ ወገን በመሰንቆ ፣ አንዱ ወገን በከበሮ፣ አንዱ ወገን በቃጭል፣ አሥራ ሁለት አሥራ ሁለት እየሆኑ በሃያ አራቱ ጊዜያት በደብተራ ኦሪት እየተሰበሰቡ በንባብ የሚሆነውን ምስጋና በንባብ፤ በዜማ የሚዘመረውን በዜማ ይዘምሩ ነበር፤ ዳዊትም ከአደባባይ በማይውልበት፣ ነገር በማይሰማበት ጊዜ እየተገኘ ከእነርሱ ጋር በበገና ይዘምር እንደ ነበር ተጽፏል። (፩ኛ ዜና መዋዕል ፡ ም፡ ፮ ቊ: ፴፩ ፵፬) (፪ኛዜና መዋዕል ፡ ም፡ ፳፱፣ ቊ፡ ፳፭- ፴፩)(ነሕምያ ፡ ም፡ ፲፪፣ ቊ፡ ፳፰- ፵፯)

👉ለእኛም ለኢትዮጵያ ሰዎች በቀዳማዊ ምኒልክ ጊዜ ታቦተ ጽዮንና መጻሕፍተ ነቢያት ሲመጡ መዝሙረ ዳዊቱ መጥቶልናል፣ነገር ግን ንባቡ ብቻ መጥቶልናል እንጅ መዘምራኑ ይዘምሩት እንደነበረው ሆኖ የመዝሙሩ ግጥም የዜማው ጣዕም ከበገናው ተስማምቶ አልመጣንልም። ምክንያቱም ቅዱስ ዳዊት የደረሰው በቋንቋው በዕብራይስጥ ነበረ። ለእኛ ግን የመጣልን ከዕብራይስጥ ወደ ግዕዝ ተመልሶ ስለ ሆነ አንድ ንግግር ከአንድ ልሳን ወደ አንድ ልሳን ሲመለስ ንባቡ ተመዛዝኖ ቤቱ ተመጣጥኖ ሊገኝ የማይቻል በመሆኑ ይመስላል።ስለዚህም እስከ አጼ ገብረ መስቀል ዘመነ መንግሥት በበገና መደርደሩ በዜማ ስልት ከከበሮና ከጽናጽል መተባበሩ ቀርቶ በንባቡ ብቻ የሚጸለይ ጸሎት ሆኖ ኖረ ሊባል ይችላል።(መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ)

#begena #ermiasbegena #church #በገና #በገና_መዝሙር #artwork #bass #creative #handmade #ኤማንበገና #emanbegena #ermiashaylay #kebronbegena #begena #በገና #church

አለም ማረፊያ ናት

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

አለም ማረፊያ ናት መግቢያ

አለም ማረፊያ ናት መግቢያ

"አየሁኝ በህልሜ" የበገና ዝማሬ እንዴት እንደርድር ?

የፍናን ሙሉ ሰርግ | ከሚዜ ቀጣይ ሙሽራ አበባ ተሰጣት |አዲስአበባ መንገድ ላይ ቀወጡት | ሚዜዎች ዶላሩን በተኑት full wedding

የፍናን ሙሉ ሰርግ | ከሚዜ ቀጣይ ሙሽራ አበባ ተሰጣት |አዲስአበባ መንገድ ላይ ቀወጡት | ሚዜዎች ዶላሩን በተኑት full wedding

መዝሙረ ዳዊት ዓርብ -  Mezmure Dawit Arb

መዝሙረ ዳዊት ዓርብ - Mezmure Dawit Arb

❤ አለም ማረፊያ ናት | ዘማሪ ዘውገማርያም | መጋቤ ስብሀት አለሙ አጋ

❤ አለም ማረፊያ ናት | ዘማሪ ዘውገማርያም | መጋቤ ስብሀት አለሙ አጋ

Begena lessons የበገና ትምህርቶች

Begena lessons የበገና ትምህርቶች

Anchi Alem

Anchi Alem

ዘርፉ ደምሴ በገና    Zerfu Demese Begena  ከሰማየ ሰማያት ወርደህ

ዘርፉ ደምሴ በገና Zerfu Demese Begena ከሰማየ ሰማያት ወርደህ

ጋሽ ደምሴ ደስታ አባታችን

ጋሽ ደምሴ ደስታ አባታችን

የ አውታር አስተሳሰርና የ በገናችንን ድምጽ አሪፍ ለማድረግ ሚረዱን ዋና ዋና ነጥቦች: ye  begena awtar astesaser begena mekagnet

የ አውታር አስተሳሰርና የ በገናችንን ድምጽ አሪፍ ለማድረግ ሚረዱን ዋና ዋና ነጥቦች: ye begena awtar astesaser begena mekagnet

Selam Leki by Alemu Aga || ሰላም-ለኪ በ አለሙ አጋ || የበገና መዝሙር

Selam Leki by Alemu Aga || ሰላም-ለኪ በ አለሙ አጋ || የበገና መዝሙር

በአርቲስቶች የደመቀው የፍናን ህድሩ ሰርግ #fenanhidru fena#wedding #ebstvworldwide #selamtesfaye #love

በአርቲስቶች የደመቀው የፍናን ህድሩ ሰርግ #fenanhidru fena#wedding #ebstvworldwide #selamtesfaye #love

ርግብ እና ዋኔን                                                               አቶ ታፈሰ መዝሙር

ርግብ እና ዋኔን አቶ ታፈሰ መዝሙር

ሰላም ለኪ | መጋቤ ስብሐት ዓለሙ አጋ| በእውነትም መንፈስን የሚያድስ ነው ዕድሜና ጤናውን ይስጥዎ አባታችን

ሰላም ለኪ | መጋቤ ስብሐት ዓለሙ አጋ| በእውነትም መንፈስን የሚያድስ ነው ዕድሜና ጤናውን ይስጥዎ አባታችን

አረበረበ | Areberebe | ዲን አካል በለጠ

አረበረበ | Areberebe | ዲን አካል በለጠ

አለምም ማረፊያናት መኖሪያ ገነት  ( ብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ጳውሎስ ወቅዱስ ገብርኤል  ፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ዘማርያን)

አለምም ማረፊያናት መኖሪያ ገነት ( ብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ጳውሎስ ወቅዱስ ገብርኤል ፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ዘማርያን)

የበገና አስተሳሰር እስከመጨረሻዉ ይመልከቱት

የበገና አስተሳሰር እስከመጨረሻዉ ይመልከቱት

ይህን ተመልክቶ ይጠንቀቅ ፍጡር  | Begena Mezmur | መጋቤ ስብሐት ዓለሙ አጋ | alem marefia naat

ይህን ተመልክቶ ይጠንቀቅ ፍጡር | Begena Mezmur | መጋቤ ስብሐት ዓለሙ አጋ | alem marefia naat

"ከቶ አይቀርም ሞቱ " የበገና ዝማሬ እንዴት እንደርድር ?

Ethiopian Orthodox Begena Mezmur - የበገና መዝሙር #2

Ethiopian Orthodox Begena Mezmur - የበገና መዝሙር #2

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com