Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

🛑 ሀጂ ዑመር ኢድሪስ ሞቱ |ኢናሊላህ| ክርስቲያን የሆኑ የአክሱም ነዋሪዎች የአዛን ድምፅ መስማት አንፈልግም አሉ ሁሉም የአክሱም ሙስሊም ሒጃብ አይለብስም

Автор: Ehtio Z Islam

Загружено: 2025-10-20

Просмотров: 1282

Описание:

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ እድሜ ዘመናቸውን ለአንድነታችን የተጉ፣ የሀገር ዋርካ ነበሩ ብለዋል

በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ወደ አኼራ መሄድ የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልፀዋል።

የቀድሞው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር ኢድሪስ በዲን እውቀታቸው አንቱ የተሰኙ በመንፈሳዊ አገልግሎታቸውም ላቅ ያለ ደረጃ የነበራቸው ናቸው ያሉት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ፤ እሳቸውን ማጣት እጅግ ከባድ ነው ብለዋል።

ጠቅላይ ምክር ቤቱ ህጋዊ ሰውነት እንዲያገኝ፣ እስላማዊ ባንኮች እንዲቋቋሙ የሰሩት ታላቅ ስራ በታሪክ ሲታወስ ይኖራል ያሉት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ፤ የሙስሊሙ አንድነት እንዲጠናከር እድሜ ዘመናቸውን መልፋታቸውን ገልፀዋል።

በዚህ ረገድ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ላበረከቱት ሁሉ ጠቅላይ ምክር ቤቱ ከፍተኛ ክብር እና እውቅና ይሰጣል ብለዋል፡፡

ለሀገራችን ሙስሉም የከፈሉት ዋጋ እና ያበረከቱት አስተዋፅኦ መቼም አይዘነጋም ያሉት ፕሬዝደንቱ፤ መልካም ስራቸውን ሁሉ አሏህ እንዲቀበላቸው ምንዳቸውንም ጀነተል ፊርደውስ እንዲያደርግላቸው አሏህን እንለምናለን፣ በያለንበት ዱዓ እናድርግላቸዋለን ሲሉ ገልጸዋል።

የቀብር ስነ-ስርዐቱ የታላቁን ዐሊም ክብር በሚመጥን እስላማዊ አደብ፣ በመንግስት ደረጃም ጭምር እንዲፈፀም ሀገራዊ ኮሚቴ እንደሚቋቋም እና አጠቃላይ ሁኔታው ይፋ እንደሚደረግ ፕሬዝደንቱ አስታውቀዋል።

🛑 ሀጂ ዑመር ኢድሪስ ሞቱ |ኢናሊላህ| ክርስቲያን የሆኑ የአክሱም ነዋሪዎች የአዛን ድምፅ መስማት አንፈልግም አሉ  ሁሉም የአክሱም ሙስሊም ሒጃብ አይለብስም

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

Ethiopia - ሀጂ ዑመር ኢድሪስ ሳያሳኩ የሄዱት… የቴዲ አፍሮ ሀዘን

Ethiopia - ሀጂ ዑመር ኢድሪስ ሳያሳኩ የሄዱት… የቴዲ አፍሮ ሀዘን

ውዴታን ከፈለግክ ያጓደልከውን ንገረው 😭🤲| ሕያው ታሪኮች ከኡስታዝ ሙሐመድ ጀማል ጋር | ራሓ ጁምዓ Raha Jumea #Raha #MinberTV

ውዴታን ከፈለግክ ያጓደልከውን ንገረው 😭🤲| ሕያው ታሪኮች ከኡስታዝ ሙሐመድ ጀማል ጋር | ራሓ ጁምዓ Raha Jumea #Raha #MinberTV

ይህ እየሆነ ያለው እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ ነው | ካራ ስላሴ ቤ/ክ ችግር ላይ ነች:: Ethiopian Orthodox Tewahid Church.

ይህ እየሆነ ያለው እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ ነው | ካራ ስላሴ ቤ/ክ ችግር ላይ ነች:: Ethiopian Orthodox Tewahid Church.

የደረሳነት ህይወት`` ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ኡመር ኢድሪስ ከጋዜጠኛ ጀማል አህመድ ጋር ያደረጉት አዝናኝና አስተማሪ  ቆይታ ክፍል ሁለት

የደረሳነት ህይወት`` ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ኡመር ኢድሪስ ከጋዜጠኛ ጀማል አህመድ ጋር ያደረጉት አዝናኝና አስተማሪ ቆይታ ክፍል ሁለት

ከአነጋጋሪዎቹ Couple ጀርባ..! #youtube #ebs

ከአነጋጋሪዎቹ Couple ጀርባ..! #youtube #ebs

ከወጣትነት እስከ ሕልፈት || የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ የዕውቀትና የሕይወት ገጠመኞች

ከወጣትነት እስከ ሕልፈት || የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ የዕውቀትና የሕይወት ገጠመኞች

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር የቀብር ስነስርዓት በከፊል

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር የቀብር ስነስርዓት በከፊል

سورة الفرج والرزق إذا قرأتها وأنت في ضيق أو هم أو غم أو حزن فرج الله عليك | الشيخ محمد الفقيه

سورة الفرج والرزق إذا قرأتها وأنت في ضيق أو هم أو غم أو حزن فرج الله عليك | الشيخ محمد الفقيه

ለሙፍቲ ቀብር ደሪህ እንገንባ እየተባለ ነው ለምን ሙፍቲ ብቻቸውን አይቀበሩ ተባለ #ቀብርአምልኮ  Alberahin // አልበራሂን \\ البراهين

ለሙፍቲ ቀብር ደሪህ እንገንባ እየተባለ ነው ለምን ሙፍቲ ብቻቸውን አይቀበሩ ተባለ #ቀብርአምልኮ Alberahin // አልበራሂን \\ البراهين

GABAASA ADDAA: Muftiin qe’ee isaatti awwalamuun Shirkiidhaa? Geetachoo Raddaa fi Abiy jiddutti

GABAASA ADDAA: Muftiin qe’ee isaatti awwalamuun Shirkiidhaa? Geetachoo Raddaa fi Abiy jiddutti

በሙፍቲ የቀብር ቦታ ዙሪያ ኡለማዎች ያስተላለፉት መልዕክት

በሙፍቲ የቀብር ቦታ ዙሪያ ኡለማዎች ያስተላለፉት መልዕክት

ሰበር ዜና መታየት ያለበት - ህዝቡን አንድ አድርጎ በእንባ ያራጨው  የተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር ኢድሪስ ንግግር | Haji Umer Edris || Ethiopia

ሰበር ዜና መታየት ያለበት - ህዝቡን አንድ አድርጎ በእንባ ያራጨው የተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር ኢድሪስ ንግግር | Haji Umer Edris || Ethiopia

ዓይነ ናስ العين الناس

ዓይነ ናስ العين الناس

በሸገር ከተማ  ሊፈርስ ነው የተባለው መስጅድ ጉዳይ||HarunMedia|| #habesha #news

በሸገር ከተማ ሊፈርስ ነው የተባለው መስጅድ ጉዳይ||HarunMedia|| #habesha #news

🛑 ፍትህ ለትንሹ ስልጤ ቡዙዎችን ያስቆጣው ቪዲዮ ወጣ |እስልምናን እያሰደቡ ያሉ ማዲሆችና ሙነሺዶች

🛑 ፍትህ ለትንሹ ስልጤ ቡዙዎችን ያስቆጣው ቪዲዮ ወጣ |እስልምናን እያሰደቡ ያሉ ማዲሆችና ሙነሺዶች

Makkah Haram sharif today Now | today 20 November 2025 | Kaaba Live | Beautiful view Makkah Haram

Makkah Haram sharif today Now | today 20 November 2025 | Kaaba Live | Beautiful view Makkah Haram

Ethiopia#የቴዲ አፍሮ የሀዘን መግለጫ# ሀገርን በእንባ ያራጩት አባት #Agazi tube today news

Ethiopia#የቴዲ አፍሮ የሀዘን መግለጫ# ሀገርን በእንባ ያራጩት አባት #Agazi tube today news

ОДИН ЗНАК, что АЛЛАХ ЛЮБИТ ТЕБЯ — и ты услышишь его сегодня

ОДИН ЗНАК, что АЛЛАХ ЛЮБИТ ТЕБЯ — и ты услышишь его сегодня

Полное интервью с Апти Алаудиновым #Алаудинов

Полное интервью с Апти Алаудиновым #Алаудинов

Ахмад ШАРАА и ИЗРАИЛЬ. От лидера БОЕВИКОВ до встречи с ТРАМПОМ - Руслан КУРБАНОВ

Ахмад ШАРАА и ИЗРАИЛЬ. От лидера БОЕВИКОВ до встречи с ТРАМПОМ - Руслан КУРБАНОВ

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]