ለሰው ማውራት የሌለብህ 5 ምስጢሮች | መከራ እሚያመጡ አደገኛ የአፍ ወጥመዶች
Автор: DASS media ዳስ ሚዲያ
Загружено: 2025-12-18
Просмотров: 18808
ጸሎትህ መልስ አጥቶ ተጨነቅህ ታውቃለህ ? ወይስ የጀመርከው ነገር ሁሉ እየተበላሸብህ ግራ ገብቶሃል? 🤔 መልሱ ምናልባት አንተው እራስህ ጋር ይሆናል። ብዙዎቻችን ሳናውቀው በገዛ አፋችን በረከታችንን እንዘጋለን። 🤐
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ እግዚአብሔር "በምስጢር ያዝ፣ ለሰው አታውራ" የሚልህን 5 ወሳኝ ነገሮች እናያለን። እነዚህን አምስት ነጥቦች ካልጠበቅን፣ ለጠላት ክፍተት እየሰጠን ሊሆን ይችላል።
በዚህ ቪዲዮ የምንማራቸው፦
✅ ያልበሰለ ራዕይን ለምን መደበቅ አለብን?
✅ የግል ተጋድሎን ማውራት የሚያመጣው ጉዳት
✅ በጎ ስራን ማውራት ዋጋ የሚያሳጣው ለምንድነው?
✅ የቤተሰብ ምስጢር እና ሰይጣን
✅ የእግዚአብሔርን ጊዜ ስለመጠበቅ
"አፍህን ጠብቅ፣ ህይወትህን ታተርፋለህ!" 🔥
ይህንን ቪዲዮ ለምትወዷቸው ሼር በማድረግ የመዳን ምክርን አድርሱ።
#OrthodoxTewahedo #SpiritualWarfare #EthiopianOrthodox #Silence #Motivation #Ethiopia #Sibket
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: