Скачать
በአስደንጋጭ ጥያቄዎችና እንቫ አስጨራሽ በሆኑ መልሶች ሳቃችሁን መቆጣጠር እስከሚያቅታችው ድረስ እየሳቃቹ የባላገርን የህይዎት ዳገት አብረን እንሻገራለን
Автор: Admas Time
Загружено: 2022-04-18
Просмотров: 345
Описание:
ውድ ቤተሰቦች ወደ አዲሱ ቻናላችን እንኳን ደህና መጣችሁ፤ ይህ የዩቲዩብ ቻናል አሁን ለምንኖርባት ለውድ ሀገራችን ለኢትዮጲያ ነጻነት የደም እዳ እና ዋጋ የከፈሉ እውነተኛ ባላገሮችን(ባለ'አገሮችን) በቦታው በመገኘት ከእረኞች እስከ ታላላቆቹ ከባህላቸው ወጣ ያሉና በባላገር ዘንድ ያልተለመዱ ጥያቄዎችን በመጠየቅ በአስገራሚ መልሳቸው ሳቃችሁን መቆጣጠር እስከሚያቅታሁ ድረስ እየሳቃችሁ በባላገር ስተማሪ የህይዎት ፈተናዎች የምትማሩበት ቻናል ነው፤ እርስዎም Kendil Tube'ን Subscribe & Like,Share በማድረግ የባላገር ጨዋታን ይገንቡ፤ "እናመሰግናለን"
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: