Abenezer Debebe-"ሚስጥረኛዬ"//"misteregnaye" የኔ ነገር Abenezer Debebe New amharic protestant worship song
Загружено: 2025-12-11
Просмотров: 8888
የእኔ ነገር መፍትሄው እጅ ላይ ነው
የእኔ ጉዳይ መፍትሄው አንተ ጋር ነው
አስራ ሁለት አመት ደም ሲፈሳት ቆይች
ብዙ ዋጋ ከፍላ ጥሪቷን ጨረሰች
በግርግር መሀል መምጣትህን ብታይ
ተጋፍታ ነካችህ ፈውሱዋንም አገኘች
የእኔ ነገር መፍትሄው እጅ ላይ ነው
የእኔ ጉዳይ መፍትሄው አንተ ጋር ነው
ኢወሺና ደበች ኪአንገነቴ
ኢጠሚቺና ደበች ኪአንገነቴ
ስነካካ ነው የማርፈው ህይወቴ በዚያ ነው
ደጅ አትቁም የእኔ መድህን ቤቴ እኮ ያንተ ነው
አለ ባሉበት ሁሉ ስጠና ቆይቼ
አንተ ግን ያለኸው ውዴ በፀሎት ስፍራዬ
ሚስጥረኛ ገበናዬን ሸፋኝ
ሚስጥረኛ የልቤ ጉዋደኛ
አስለምደኸኛል ፍቅር
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: