እየጨመረ | የጸሎት ቤት ምርቃት | Apostolic Church of Ethiopia
Автор: Iso Yisehak Ab
Загружено: 2023-05-04
Просмотров: 12311
ከሚያዝያ 20-22/2015 የተካሄደው የሀዋሳ እናት አጥቢያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን የጸሎት ቤት ምርቃት።
ግጥም/Lyrics
አቤት እጅህ አገኘችኝ ምሕረትህ
ነፍሴን ማረካት ከመልካምነት
እኔም ቤት ምስጋና አለ ምስክርነት
ቆሜ በአደባባይ የማወራለት
ነቅንቆ መዘነልኝ
አትረፍርፎ ሰፈረልኝ
እንደቸርነቱ መጠን ባረከኝ
እየጨመረ |2x|
ደግሞ የሚበዛ ሰላም ሰጠኝ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: