ፌሚኒዝም ላይ የተደረገ ክርክር
Автор: TIGI's Perspective (የቲጂ ዕይታ)
Загружено: 2025-06-18
Просмотров: 155924
ማሳሰቢያ ጨዋ ለሆናችሁ ቤተሰቦቼ የኔና የጆርዲን ክርክር ሀሳብ ላይ ብቻ እንዳተኮረ እናንተም እንዲሁ አድርጉ! ስሳደብ የሰማችሁኝ አይመስለኝም እናንተም እንዲሁ አድርጉ።ሀሳቧን ስለማንደግፍ ስም መስጠት ጨዋነትን ያጎላል የኔዎቹ ጨዋ ናቸው ብዬ እንደተኩራራሁ እሱን አስመስክሩልኝ።ወደድንም ጠላንም ሰውን ለመማረክ ርህራሄ ያስፈልገናልና ኮመንታችሁ ርህራሄ እንጂ ፍርድ አይኑረው እስከጥግ ሄዳችሁ ከግብረሰዶምና ሴጣናዊነት ጋር አታያይዙት አንዳንዶች የሚያራምዱትን ነገር በጥልቅ ላይረዱት ይችላሉና። ለጠፋችሁ እህታችን 🙈😀እስክትቀላቀለን ድረስ ፍቅርም ርህራሄም እናሳያት። አደራ ትኩረታችንን ሀሳብ ላይ ብቻ እባካችሁ አንዳችሁም ክፉ ቃል እንዳታወጡ ምክንያቱም ብልሀተኛ ሴት አፏን በጥበብ እንጂ በስድብና ፀያፍ ቃል ስለምትከፍት እወዳችዋለው። @jordinbezabih ላይ ሔዳችሁ ቀሪውን እዩ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: