GTA 5 ላይ ያገኘኋቸው እንግዳ Detialኦች መላጣ Franklin , የRPG ዘዴዎች እና ሌሎችም!
Автор: OB9G
Загружено: 2025-03-11
Просмотров: 6217
🎁🎱Sub አርጉኝ በነጻ ነው!! 😶: //www.youtube.com/channel/UCyVa...
(☞゚ヮ゚)☞: ይህ ቪድዮ የተሰራው ለኢትዮጵያ Gaming ማህበረሰብ ነው። ፈታ እንደሚያረጋችሁ ተስፍ አደርጋለሁ። Huge Love❤️
^_^: Enjoy The Game Play Guys With Much Love❤️
For Ethiopian Gaming Community።
0:00 - Intro
0:22 - Gameplay
7:33- Outro
0. Intro
GTA 5 ላይ
ስልክ እየተጠቀማቹህ
የመኪና እጅ ፍሬን ይሰራላቹሃል
የ Characterአቹ
ጓደኛ እላይስ
ጥይት መተኮስ
ትችላላቹህ
እነዚህ ዛሬ ሞክሬ
ከማረጋግጣቸው
የ GTA Mythች
መካከል
ጥቂቶቹ ናቸው
Sup Guys
የ GTA 5
Myth Checkአችን
አሁንም
እየቀጠለ ነው
እናም አንዳንድ
የGTA Mythኦች
እውነት ይሁኑ አይሁኑ
አብረን Check እናደርጋለን
ማለት ነው
Let's gooo
1. Hand Brake
የመጀመሪያው Myth
የሚለው
GTA 5 ላይ
ስልክ እየተጠቀማቹህ
መኪና ከነዳቹህ
Characterአቹ
የእጅ ፍሬን
ለመያዝ ይቸገራል
እስቲ Check ይደረግ
2. Hair when Getting in to a duster
ሁለተኛው Myth
ስለ Duster Plane
የ Characterአቹ
ጸጉር ላይ
ያለው Effect
ሲሆን
እናም የሚለው
Duster
የተባለው Plane
ውስጥ ከገባቹህ
የ Characterአቹ
የጸጉር መጠን ከነበረበት
ይቀንሳል
ማለትም
Afro ከነበረ
Clean Cut,
Clean Cut
ከነበረ ደግሞ
ያው
መላጣ ይሆናል
3. Switching an RPG in 1st person
3ኛው Myth
የሚለው
GTA 5 ላይ
የRPGን ረጅም
Reload
Avoid ለማድረግ
Weapon በፍጥነት
Switch
ካደረጋቹ
ያለ ምንም
Reloading
RPGውን
መተኮስ ትችላላቹህ
4. Chop’s death in large body of water
4ኛው Myth
የሚያወራው
ስለ ትላልቅ እና ትናንሽ
የውሃ አካላት
Chop ላይ
ስላላቸው የተለያየ
Effect ሲሆን
እናም የሚለው
Chop በትልቅ የውሃ
አካል ውስጥ ሲገባ
Instant
የሆነ ሞት ነው የሚሞተው
ነገር ግን
ትንሽ
የውሃ አካል
ውስጥ ሲገባ
ከውሃው
መውጣጣት አቅቶት
Gameኡ ይገለዋል እንጂ
Chop ውሃው ውስጥ
ለረጅም ሰአት
Survive ያደርጋል
እስቲ ይሞከር
5. Firing at an ally in first person Opposite in 3rd
የመጨረሻው Myth
የሚለው
የ Characterአቹን
ጓደኛ
በ 3rd Person
በሽጉጥ ልትመቱ
አትችሉም
ነገር ግን
በ First Person
ለመተኮስ ብትሞክሩ
ጥይቱ Characterኡን
ሳይገል
በመሃሉ ያልፋር
----------------------------------------------------------------------------------------------------------
#gta5
#gta5myths
#gta5online
#gamer
#games
#gaming
#ethiopiangamer
@OB9G
@Abyssiniagamer
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: