የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ሲትንግአውት3 4 5 አሰራር Construction Project Surveying 3 4 5 methods
Автор: ኢንድኮን INDCON
Загружено: 2025-11-20
Просмотров: 744
እንኳን ደህና መጡ! 🏗️ በዚህ የተሟላ የቪዲዮ መመሪያ ውስጥ፣ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ሲቲንግአውት (Setting Out) ሥራን ከጅምሩ እስከ ፍጻሜው እንዴት በትክክል ማከናወን እንደሚቻል በዝርዝር ተመልክተናል። ሲቲንግአውት የአንድን ህንጻ ዲዛይን ከመሬት ጋር በትክክል ማገናኘት ነው። ትክክለኛ ያልሆነ ሲቲንግአውት ውድ ጊዜ እና ገንዘብ ያስከፍላል፤ ስለዚህ ይህን አሰራር በትክክል መማር ለመሐንዲሶች እና ለግንባታ ባለሙያዎች ወሳኝ ነው።#ኮንስትራክሽን #ሲቲንግአውት #ConstructionSettingOut #SiteLayout #ቅየሳ #TotalStation #FoundationLayout #SiteEngineer #BuildingConstruction #ኢንጂነሪንግ ለyoutube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ይህ ቪዲዮ ከተመቻችሁ like እንዲሁምይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ share ሰብስክራይብ ያድርጉ ። እንዲሁም የደወል ምልክቱን ይጫኑ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: