🔥ኢየሱስ ይላል ውስጤ!! EYESUS YILAL EBENEZER TAGESSE &
Автор: Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Загружено: Дата премьеры: 17 мар. 2025 г.
Просмотров: 1 078 679 просмотров
🔥ኢየሱስ ይላል ውስጤ!!
አይኔ አያይም ውጪውን ውጪውን
ከአንተ ነጥቆ ምቾት ሚሰጠውን
አልፈልግም መሻቴ ፊትህ ነው
ከብዙ ሃዘን ሰላሜ ድምፅህ ነው!
ኢየሱስ ይላል ውስጤ
ኢየሱስ ይላል አንደበቴ
ሌላውን ደሞ እንዳላይ
ፀጋህ ይደረብ እኔ ላይ!!
አንተ የያዝካት ነብሴ ሰላሟ ብዙ ነው
አንተ ግን ከሌለህ ሁሉም ጨለማ ነው!
ስለዚህ አባቴ መንገዴን አደራ
በቤትህ እንድጨርስ ህይወቴን ና ምራ!
አንተጋ እንድጨርስ ህይወቴን አደራ!!
ኢየሱስ ይላል ውስጤ
ኢየሱስ ይላል አንደበቴ
ሌላውን ደሞ እንዳላይ
ፀጋህ ይደረብ እኔ ላይ!!

Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: