title:-ወዴት ነው የሚሮጦው እሺ ባሁኑ ሰአት?? 🤷♂️
Автор: Pastor Alemayehu kasa offical
Загружено: 2026-01-27
Просмотров: 65
የእግዚአብሔር ስም የጸና ግምብ ነው ጻድቅ ወደ እርሱ ሮጦ ከፍ ከፍ ይላል።” ምሳሌ 18፡10።
👉🏾በዚህ ዓለም ላይ ብዙ ግንቦች አሉ። አንዳንድ ግምቦች ከጊዜ ብዛት የተነሣ በእርጅና ምክንያት ሰው ላይ በመውደቅ አደጋ ያደርሳሉ ። የሰሊሆም ግንብ ተደርምሶ አሥራ ስምንት ሰዎች እንደ ሞቱ ጌታችን አስታውሷል። ሉቃ. 13፡4 ።
-👉🏾አንድ ግንብ ግን የማይፈርስ ነው፤ እርሱም የእግዚአብሔር ስም ነው ። ግንብ መሠረቱ የጸና ወደ ላይ ከፍ ያለ ነው። ሰውና አራዊት የሚያሳድዳቸው ሰዎች ሮጠው፣ ሮጠው ግንቡ ላይ ከወጡ ጠላታቸው ታች ሁኖ ይጮኻል እንጂ አያገኛቸውም። እነርሱም በሩጫ የምትመታውን ልባቸውን ማስተካከል፣ ትንፋሻቸውን ማደስ ይጀምራሉ እንጂ ከሥር ሁኖ የሚጮኸው ጠላት አያሰጋቸውም!!@propheteyuchufaamharic #eyuchufa# #motivation @MARSILTVWORLDWIDE @prophethenokgirma @adimasuashaofficial @prophethenokgirma
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: