Ethiopia: What is noun? | ስም ምለት ምንድነው? | Grammar Focus || English in Amharic
Автор: Homesweetland Academy
Загружено: 2019-04-16
Просмотров: 32678
Ethiopia: What is a noun? | ስም ምለት ምንድነው? | Grammar Focus || English in Amharic
#mulenadesta #grammarfocus #whatisanoun
ሰላም ጤና ይስጥልኝ፤ ውድ የ Homesweetland U YouTube Channel ቤተሰቦች፣ እንኳን ወደ Grammar Focus ዝግጅታችን በሰላም መጣቹ። አዘጋጅ እኔ ሙሌና ደስታ ነኝ። ለዛሬ የምንማረው ትምህርት what is a noun? ስም ምለት ምንድነው? የሚለውን ይሆናል።
The entire English language words (vocabs) are grouped in eight. Known as Parts of speech. በእንግሊዘኛ ቋንቋ ውስጥ ያሉት ቃላት በሙሉ በስምንት ክፍል ይመደባሉ። እነርሱም የንግግር ክህለቶች በመባል ይታወቃሉ። ዛሬ ከስምንቱን የንግግር ክህለቶች አንዱን እናያለን።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: