ተፈጸመ! (ቴቴሌስታይ)
Автор: Evangelist Yared Tilahun
Загружено: 2021-04-29
Просмотров: 26129
ይህ መልዕክት የዛሬ 2000 ዓመት በቀራኒዬ መስቀል ላይ የተፈጸመውን የማዳን ሥራ በተመለከተ በእግዚአብሔር ዘንድ የነበረውንና በክርስቶስ የመስቀል ሞት የተፈታውን ምሥጢር ይተርካል። የኃጢአት ችግር ከሰይጣንና ከሰው ባሻገር በእግዚአብሔር እውነተኛና መሐሪ፣ ጻድቅ ፈራጅና አፍቃሪ ባሕሪያት መካከል የነበረውን ትግል እንዴት በመስቀሉ ሥራ እንደታረቁ ፍንትው አድርጎ ያሳያል። መልዕክቱ በቃሉ መምህር በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በመለኮት ቤተክርስቲስያን ውስጥ የተላለፈ ነው። መልዕክቱን እስከ መጨረሻ ድረስ በመከታተል ይባረኩ።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: