ትሁን ፈቃድህ | የማለዳ ፀሎት | Morning Devotion | Bereket Lemma በረከት ለማ
Автор: Bereket Lemma
Загружено: 2022-12-03
Просмотров: 153236
አንተ አሳብቤ ለጥቅሜ የፀለይኩት ፀሎቴ
ፍትህን ሳይሆን እጅህን እያየሁ የወሰድኩት መልሴ
ህይወት ይሆናል ወይ ፍትህ ያልበራበት ምን ቢገኝ
ፀሎቴ ይገራ ልመናዬ ይመር መንፈስህ ያስተምረኝ
አንተ የሌለህበትን ፍትህ ያልበራበትን
አትስጣት ለነፍሴ ህይወት ማይሆነኝን
አንተ ሳትኖር ቀኔ ብትሰጠኝ ከነዓኔን
በምን እለያለሁ ከሌላው ህዝብ እኔ
ትሁን ፈቃድህ በኔ አይሁን ልመናዬ ለኔ
ትሁን ፈቃድህ በኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለኔ
ስለ አባትነትህ ሳይሆን ስለ ክርክሬ ራርተህ
ደጅህን ስለጠናሁኝ እዬዬ ማለቴን አይተህ
ፀሎቴን እንዳትሰጠኝ ካልሆነ ያንተ ደስታ
እንደ ቃዬን ጠብቀኝ ብዬ ከፍትህ እንዳልወጣ
ትሁን ፈቃድህ በኔ አይሁን ልመናዬ ለኔ
ትሁን ፈቃድህ በኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለኔ
ዘማሪ በረከት ለማ
#bereket #protestantsong #mezmur #cjtv #tiktok #presencetv #protestantmezmur #songs #ethiopian #tiktok #protestant
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: