Google chrome እንዴት download ማድረግና ወደ ኮምፒተር መጫን ይቻላል? How to download & install Google chrome to PC?
Автор: Badma Tech-sceince
Загружено: 2025-09-28
Просмотров: 233
በዚህ ቪዲዮ ጎግል ክሮምን እንዴት ከኢንተርኔት ማውረድና ወደ ኮምፒተራችሁ እንዴት መጫን እንደምትችሉ አንድ በአንድ አሳያችኋለሁ፡፡ የተለያዩ ኮምፒተሮች ቢኖሯችሁም እንደየኮምፒተሩ አይነት ተስማሚ የሆነ ጉግል ክሮም ማውረድና መጫን እንደምትችሉ በደንብ አስተምራችኋለሁ፡፡
1፡10 ስለ ጉግል ክሮም አፕ ማብራሪያ
5፡20 ኮምፒተራችን ላይ የተጫነውን ሲስተም ማየት
5፡50 ለኮምፒተራችን የሚሆን ጉግል ክሮም መተግበሪያ ኢንተርኔት ላይ መፈለግ
8፡15 ጉግል ክሮም ዳውንሎድ ማድረግ
11፡50 መተግበሪያውን ኮምፒተራችን ላይ መጫን መጀመር
17፡10 አሁን ያለውን አዲሱን የክሮም ቨርዥን ከኢንተርኔት ማየት
23፡00 የክሮሙን የመጫን ሂደት ማጠናቀቅ
25፡15 የተጫነውን የክሮማችን ቨርዥን አዲስ መሆኑን ማረጋገጥ
26፡10 ጉግል ክሮማችን በትክክል መስራቱን ማረጋገጥ
In this video I’m gonna show you how to download & install google chrome into your computer. I teach you how to download stable version of google chrome for different PCs with different operating systems.
1፡10 introduction about Google chrome
5፡20 view the operating system installed on my computer
5፡50 search Google chrome app on the internet suitable for my operating system
8፡15 Download Google chrome from the internet
11፡50 Install downloaded chrome setup on my PC
17፡10 check the current stable version of Google chrome on the internet
23፡00 Finish installing the app
25፡15 Check the version of chrome I’ve installed
26፡10 Test installed chrome if it is working well
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: