ይሄንን ሳታውቁ ዩትዩብ እንዳትጀምሩ
Автор: Donkey Tube Academy
Загружено: 2024-09-18
Просмотров: 20888
As we said we will see you in the next episodes, here we wait for the day, answered by the comedian Eshetu and we have sent you fifteen of the Wegesha youtubers training session given by the coach Perfect Fisha. In today's lesson, we saw how to make a clear intro that creates emotion with a 15 second intro.Donkey Youtube has prepared this YouTube lesson for you for free so that you can learn it at home. Next episodes will be brought to you while waiting for their time. Thanks for following us.
በቀጣይ ክፍሎች እንገናኝ እንዳልነው እነሆ ቀኑን ጠብቀን በኮሜድያን እሸቱ መለሰ እና በአሰልጣኝ ፍፁም ፍስሀ የሚሰጠው የወጌሻ የዩትበሮች ስልጠና ክፍል አስራ አምስትን ይዘንላቹ መተናል፡፡ በዛሬው ትምህርታችን ቪዲዮችን በ15 ሰከንድ ኢንትሮ እንዴት ሰሜት የሚፈጥር ግልፅ የሆነ ኢንትሮ እንዴት መስራት እንችላለን የሚለውን አይተናል፡፡ ይህንን የወጌሻ የዩትዩብ ትምህርት በየቤታቹ እንድትማሩበት በዶንኪ ትዪብ በነፃ አዘጋጅተንላችሆኋል። ቀጣይ ክፍሎችም ጊዜአቸውን እየጠበቁ ወደ እናንተ የሚቀርቡ ይሆናል። ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን።
ይሄንን ሳታውቁ ዩትዩብ እንዳትጀምሩ #class #youtube #onlineclass #ethiopia #donkeytube
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: