✅ የዛሬዋ የገጠር እናት መስተንግዶ ወደር የለውም ❤ ከእምዬ ጓዳ በኩታበር የኮሳምቦ መንደር !
Автор: Tossa tube
Загружено: 2025-11-29
Просмотров: 24371
Today, we will be sharing a special welcome from a rural mother. We will go into the kitchen and prepare delicious rural food.
Our destination is the rural village of Kosambo in the Kutaber district of the South Wollo zone. We will be visiting a charming village located at the foot of Mount Mehonegna and will be sharing with a charming rural mother.
During our stay, we will also explore her way of life and her welcome.
We will also visit a kotchen and cook food.
Finally, we will be welcomed with a special welcome. We ate bread and eggs. We drank yogurt. We also tasted the fruit.
We will be sharing this special rural welcome with you in this video.
በዛሬው መሰናዶ የአንዲትን የገጠር እናት ውሎና ልዩ የእንግዳ አቀባበል እናስቃኛችሗለን።ወደ ኩሽና ገብተንም ጣፋጭ የገጠር ምግብ እናዘጋጃለን።
መዳረሻችን በደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ የኮሳምቦ የገጠር መንደር ናት። ከመሆነኛ ተራራ ስር በምትገኘው ማራኪ መንደር ተገኝተን ከአንዲት አመለሸጋ የገጠር እናት ጋር እንውላለን።
በቆይታችንም የህይወት መንገዷንና ውሎዋን እንቃኛለን።
ወደ ማር ቤት ገብተንም ምግብ እንሰራለን።
በመጨረሻም ወደ ቤት ገብተን በልዩ የእንግዳ አቀባበል ተስተናግደናል። ዳቦና እንቁላሉን በልተናል። እርጎም ጠጥተናል። እሸቱንም ቀምሰናል።
ይህንን ልዩ የገጠር ውሎ በዚህ ቪዲዮ እናስቃኛችሗለን።
#wollo #rurallife #cooking
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: