Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

የወርቃማው ዘመን ወርቃማ ደራሲ - አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ! ቆይታ ከውብሸት ሙላት ጋር! ክፍል -2

Автор: endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ

Загружено: 2025-09-19

Просмотров: 15796

Описание:

በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ የካቶሊኮች ኪዳነምሕረት ትምህርት ቤት ፊት ለፊት፣ ነጩ ሕንፃ አጠገብ፣ FSS አዳራሽ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው Google Map link:-
https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTte...

ለበለጠ መረጃ:- 0976066720 / 0900651010 ይደውሉ!

በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:-
https://t.me/ZagolBookBank1

ይህ ቻናል ይበልጡኑ በኢትዮጵያ ሥነጽሐፍ፣ ታሪክ እና ፎክሎር እንዲሁም በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። ጻሕፍት ለንባብ ባበቋቸው መጻሕፍት ዙርያ ከአንባብያን ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶችና ሙያዊ ሙግቶች ይቀርቡበታል:: ትንታኔዎች፣ ሀተታዎች እና ትውስታዎች ይስተናገዱበታል። አዝናኝነትና አስተማሪነት የሚስተዋልባቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ይተላለፉበታል። በተጨማሪም ንባብና አንባቢ እንዲወዳጁ ጥረት የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ይበረታቱበታል።

ቻናሉ በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተከፈተ ሲሆን፣ ደራሲው ከ14 በላይ ልቦለድና ኢልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል። ከእነዚህም መካከል "ከጥቁር ሰማይ ስር"፣ "ዛጎል"፣ "ደርሶ መልስ"፣ "ኬርሻዶ"፣ "ማእቀብ" እና "በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ" ይጠቀሳሉ።

ደራሲው በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅት የመሠረተ እና በሥራ አስኪያጅነት እየመራ ያለ ሲሆን፣ ባንኩ ከተመሠረተ ከየካቲት 2013 - የካቲት 2016 ዓ.ም ከ41,000 (ከአርባ አንድ ሺህ) በላይ መጻሕፍትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ ቤተእምነቶችና ለህዝብ ቤተ ንባቦች በነጻ አዳርሷል።

ኑ!

በቻናሉ አማካይነት ቤተሰብ እንሁን። አገራችንንና ማንነታችንን አጮልቀን እንይበት!
እንወዳጅበት!
እንማከርበትም!

Join this channel to get access to perks:
   / @endalegetamultimedia  

Subscribe Here:-

   / @endalegetamultimedia  

Join My Additional Channels:-

   / @misalecinemaምሳሌሲኒማ  

   / @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች  

📌Follow us on TikTok!

https://www.tiktok.com/@endalegetamul...

📌Join our Facebook group!

https://www.facebook.com/profile.php?...

📌Join us on Telegram!

https://t.me/ZagolBookBank1

https://t.me/zagolbookbank

📌Drop an email
[email protected]
📌Call on:-
+251900651010 or
+251976066720

#wibshet_mulat #endalegetakebede #endalegetamultimedia #endalegeta #doctor_firdawek_mamo #yordanos_almaz_seifu #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #ነገረ_መጻሕፍት #ethiopia #adwa #ethiopiareads #endale #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #alemayehugelagay

የወርቃማው ዘመን ወርቃማ ደራሲ - አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ! ቆይታ ከውብሸት ሙላት ጋር! ክፍል -2

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫን በጨረፍታ! ቆይታ ከውብሸት ሙላት ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #wibshet_mulat

አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫን በጨረፍታ! ቆይታ ከውብሸት ሙላት ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #wibshet_mulat

መጽሐፈ ሄኖክ:- በዓለም ላይ እጅግ አነጋጋሪው መጽሐፍ! ቆይታ ከዶክተር አባ ዳንኤል አሰፋ ጋር! ክፍል - 2 @endalegetamultimedia #books

መጽሐፈ ሄኖክ:- በዓለም ላይ እጅግ አነጋጋሪው መጽሐፍ! ቆይታ ከዶክተር አባ ዳንኤል አሰፋ ጋር! ክፍል - 2 @endalegetamultimedia #books

ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ | ከገድላት አንደበት | EthiopianOrthodox | የቅዱሳን ታሪክ | MahibereKidusan

ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ | ከገድላት አንደበት | EthiopianOrthodox | የቅዱሳን ታሪክ | MahibereKidusan

“.. ዘሩ ክህሸን አንድ ጥይት ተኩሶ የማያቅ የወልድያ ባንክን...

“.. ዘሩ ክህሸን አንድ ጥይት ተኩሶ የማያቅ የወልድያ ባንክን..." @ArtsTvWorld

ዲያስፖራው  ሚስቱን እጅ ከፍንጅ ያዛት! የባሏን ወንድም እና የእህቷን ባል ያማገጠችው ሴት

ዲያስፖራው ሚስቱን እጅ ከፍንጅ ያዛት! የባሏን ወንድም እና የእህቷን ባል ያማገጠችው ሴት

“እንዴት ሁለት ሺህ ዓመት ወደ ኋላ?” ሄኖክ ሥዩም (የ'ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች' ደራሲ) @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

“እንዴት ሁለት ሺህ ዓመት ወደ ኋላ?” ሄኖክ ሥዩም (የ'ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች' ደራሲ) @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

አስቂኝ የልጅነት ትዝታዎች እና አንዳንድ የማይረሱ አስገራሚ መምህራን! ቆይታ ከጋሽ ዓለም እሸቱ ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia #books

አስቂኝ የልጅነት ትዝታዎች እና አንዳንድ የማይረሱ አስገራሚ መምህራን! ቆይታ ከጋሽ ዓለም እሸቱ ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia #books

ትውልዱ ለምን እርካታ አጣ?||እግዚአብሔር ይቅር የማይለው ኃጢያት የቱ ነው?||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.119 ||EYUEL  HABTAMU

ትውልዱ ለምን እርካታ አጣ?||እግዚአብሔር ይቅር የማይለው ኃጢያት የቱ ነው?||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.119 ||EYUEL HABTAMU

ትረካ ፡ ኮርኔይ ቫሲሊዬቭ - ሊዮ ቶልስቶይ  - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #tereka

ትረካ ፡ ኮርኔይ ቫሲሊዬቭ - ሊዮ ቶልስቶይ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #tereka

“አንድ ሰው ስንት ነው?” ቡርሃን አዲስ (መሐመድ አሊ) @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች @MisaleCinemaምሳሌሲኒማ

“አንድ ሰው ስንት ነው?” ቡርሃን አዲስ (መሐመድ አሊ) @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች @MisaleCinemaምሳሌሲኒማ

ይህንን ሳታውቁ አታግቡ! ቆይታ ከትዕግሥት ዋልተንጉሥ ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #booktube

ይህንን ሳታውቁ አታግቡ! ቆይታ ከትዕግሥት ዋልተንጉሥ ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #booktube

ስለ አነጋጋሪው “ቀይ አንበሳ” ቆይታ ከዶክተር ተስፋዬ መኮንን ባይለየኝ ጋር! ክፍል - 2 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች

ስለ አነጋጋሪው “ቀይ አንበሳ” ቆይታ ከዶክተር ተስፋዬ መኮንን ባይለየኝ ጋር! ክፍል - 2 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች

ፌሚኒስት ማለት….መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ

ፌሚኒስት ማለት….መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ

ጫካ ውስጥ ዶ/ር ሮዳስ ኢትዮጵያዊ ጥበብ አስተማሩን

ጫካ ውስጥ ዶ/ር ሮዳስ ኢትዮጵያዊ ጥበብ አስተማሩን

ክርስትና እንዴት ወደ ኢትዮጵያ ገባ? | The Early Journey of Christianity into Ethiopia| Ethio  Church Historypart

ክርስትና እንዴት ወደ ኢትዮጵያ ገባ? | The Early Journey of Christianity into Ethiopia| Ethio Church Historypart

ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ - Gedle Aba Giorgis

ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ - Gedle Aba Giorgis

“የሰው አገር አምላክ የምናመልከው ማን እዳ ስለጣለብን ነው?” (ቆይታ ከመስከረም ለቺሣ (ዶ/ር) ጋር) @endalegetamultimedia #booktube

“የሰው አገር አምላክ የምናመልከው ማን እዳ ስለጣለብን ነው?” (ቆይታ ከመስከረም ለቺሣ (ዶ/ር) ጋር) @endalegetamultimedia #booktube

አዲ ጠብታ/ቆይታ ከ ነፃነት ወርቅነህ ጋር ክፍል 1 /Adi Tebita

አዲ ጠብታ/ቆይታ ከ ነፃነት ወርቅነህ ጋር ክፍል 1 /Adi Tebita

ለፍቺ የሚያጋልጡ ጉዳዮች በመምህር እዮብ ይመኑ   Alela podcast ep 2

ለፍቺ የሚያጋልጡ ጉዳዮች በመምህር እዮብ ይመኑ Alela podcast ep 2

ተስፋ🙏 ተስፋ አትቁረጡ! እጅግ ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን #Orthodox #tewahedo #ተስፋ #Tesfa #Hope #አባገብረኪዳን

ተስፋ🙏 ተስፋ አትቁረጡ! እጅግ ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን #Orthodox #tewahedo #ተስፋ #Tesfa #Hope #አባገብረኪዳን

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]