ኃይሉ ሀብቱ /ተባባሪ ፕርፌሰር/ "የአንዲት መፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ መዘዝ!" ነገረ ንባብ በየዕውቀት ዘርፉ - መጻሕፍት እንዴት ይነበቡ? ክፍል ሁለት
Автор: Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Загружено: 2025-10-23
Просмотров: 2599
ሁሉም መፅሐፍት ሽፋናቸውን ስለገለጥነው አያስገቡንም እና የንባብ አነባበብ ስልትን ማወቅ ያሻናል። ስለዚያም የተለያየ ዘውግ ያላቸው መፅሐፍት እንዴት ያለ የንባብ አቀራረብ ያስፈልጋቸዋል በሚል መነሻ ሀሳብ የመወያያ መድረክ አዘጋጅተናል። የመጀመሪያውን ክፍል በዋልያ መፅሀፍት አዳራሽ ተገኝታችሁ እንደተከታተላችሁት ፍሬያማ ቆይታ ነበር። በእለቱ ላልታደማችሁ ሰዎች ውይይቱን በዮቲዮብ ገፃችን እነሆ...
@AbelBirhanu @donkeytube.eshetumelese @ebstvWorldwide
#ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #ethiopianfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #alemayehugelagay
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: