Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ሻዓብያ ይረሽኑናል ብለን ፍራቻ ነበረን

Автор: Asham TV | አሻም ቲቪ

Загружено: 2025-05-17

Просмотров: 64478

Описание:

ሻዓብያ ይረሽኑናል ብለን ፍራቻ ነበረን ፣ ያደረሱብን ነገር የለም። ዶ/ር ፍርድአወቀ ማሞ የአናርጅ እናውጋ እንግዳ #ክፍል_ሁለት

የህክምና ዶክትሬቱን ካገኘ በኋላ (1980) ዓ.ም በወቅቱ ከነበረው ያለመረጋጋት የተነሳ ብዙዎች የማይመርጧት በወቅቱ አጠራር ኤርትራ ክፍለ ሃገር እንዲመደብ መረጠ፤
ፍርድአወቀ ማሞ በህክምና ሙያ በኤርትራ ተመድቦ አገልግሏል። በዚያ ጦርነት መሃል ቁስሎኞችን ሲያክም እያንዳንዷን ክስተት በማስታወሻ ደብተሩ ሲከትብ ነበር።

ታድያ ከ34 አመታት በኋላ "ቀይ ባህር ሲቀላ" የተሰኘ ከእውነተኛ ታሪክ የተመሰረተ መጽሐፍ ለአንባቢያን አብርክቷል።
ከሓኪምነት፣ የሻዕቢያ ምርኮኛነት፣ ከምጽዋ እስከ ሳሕል በረሃዎች፣ እንዲሁም የሱዳን የስደት ህይወት የሚተርከው የቀይ ባህር ሲቀላ መጽሐፍ ደራሲ ዶ/ር ፍርድአወቀ ማሞ በአሻም ቴሌቭዥን የአናርጅ እናውጋ እንግዳችን ናቸው። የክፍል ሁለት ቆይታችን እንድትከታተሉ ስንጋብዛችሁ አሻም ለእናንተ ይሁን በማለት ነው።
----------------
አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡

አሻም ለኢትዮጵያችን!!
Facebook - / ashammedia
Youtube. - / @ashamtube
Telegram - https://t.me/Asham_TV
Twitter. - / tv_asham
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing

አሻም ለሁላችን !



#አናርጅ_እናውጋ
#anarji_enawga
#ቀይ_ባሕር_ሲቀላ
#ዶ_ር_ፍርድአወቀ_ማሞ
#Ethiopia_Eritrea_war
#Eritrea_asmera
#ምጽዋ
#ዓዲ_ቀይሕ
#አናርጅ_እናውጋ
#Anarji_enawga #ሜጄር_ጄኔራል_መርዳሳ_ሌሊሳ
#General_Merdasa_Lelsia
#አፄኃይለሥላሴ
#መንግስቱ_ኃይለማርያም
#ደርግ
#ኢህአፓ
#መኢሶን
#ኢህአዴግ
#መለስ_ዜናዊ
#Former_Ethiopian_Armed_Force
#ethiopian_politics
#ethiopia_general
#Ethiopian
#Eritrea
#Somalia
#Emperor_Haile_Selassie
#president_mengistu_hailemariam
#Prime_Minister_of_Ethiopia_Meles_Zenawi
#Somali_Ethiopian_War

ሻዓብያ ይረሽኑናል ብለን ፍራቻ ነበረን

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

"በተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያ ሠላም አስከባሪ ጦር በኮንጎ እና የሕይወቴ ጉዞ" #asham_tv | #አሻም_ቲቪ

ቤት ውስጥ የሚበላ ከሌለኝ  ልጆቼ ት/ቤት አይሄዱም | ራኬብ አለማየሁ | ሰከላ ቶክ ሾው | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

ቤት ውስጥ የሚበላ ከሌለኝ ልጆቼ ት/ቤት አይሄዱም | ራኬብ አለማየሁ | ሰከላ ቶክ ሾው | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

የጦር ሜዳ ጀብዱ ሜዳልያ ተሸላሚ ተወርዋሪው ኮሎኔል ለማ ዘለቀ #ክፍል_አንድ #asham_tv | #አሻም_ቲቪ

የጦር ሜዳ ጀብዱ ሜዳልያ ተሸላሚ ተወርዋሪው ኮሎኔል ለማ ዘለቀ #ክፍል_አንድ #asham_tv | #አሻም_ቲቪ

ጥቁር እንግዳ | ገነነ (ሊብሮ) ከቦክሰኛ ኮማንደር ፀጋሥላሴ አረጋይ ጋር ያደረገው ጨዋታ | ክፍል 1 | #AshamTV

ጥቁር እንግዳ | ገነነ (ሊብሮ) ከቦክሰኛ ኮማንደር ፀጋሥላሴ አረጋይ ጋር ያደረገው ጨዋታ | ክፍል 1 | #AshamTV

ለመጀመሪያ ጊዜ ቤታቸውንና ኑሯቸውን አስጎበኙኝ! ድንቅና ያልተነገረ የፍቅር ታሪክ!#rezinabirhane#gizachewashagrie#lifestyle#home

ለመጀመሪያ ጊዜ ቤታቸውንና ኑሯቸውን አስጎበኙኝ! ድንቅና ያልተነገረ የፍቅር ታሪክ!#rezinabirhane#gizachewashagrie#lifestyle#home

ሜ/ጄኔራል መርዳሳ ሌሊሳ (አባ መላ)  |ሜጄር ጄኔራል መርዳሳ ሌሊሳ የ18ኛ ተራራ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ  #asham_tv | #አሻም_ቲቪ

ሜ/ጄኔራል መርዳሳ ሌሊሳ (አባ መላ) |ሜጄር ጄኔራል መርዳሳ ሌሊሳ የ18ኛ ተራራ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ #asham_tv | #አሻም_ቲቪ

ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ

ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ"ቁመቱ ብዙቶብሃል ለመሆኑ ታንኩ ይበቃዋል" አሉኝ #asham_tv | #አሻም_ቲቪ

“የዐቢይ ፍርሀትና ጭንቀት” ዘመነ ካሴ፣ የእስራኤል ዉሳኔና ትርምሱ፣ ካቢኔው በአሰቸኳይ ተጠራ፣ ጄኔራሉ

“የዐቢይ ፍርሀትና ጭንቀት” ዘመነ ካሴ፣ የእስራኤል ዉሳኔና ትርምሱ፣ ካቢኔው በአሰቸኳይ ተጠራ፣ ጄኔራሉ "ማሸነፍ አቅቶናል"፣ የፓርላማ አባሉና ሶማሌላንድ|EF

Anchor Media የእስራዔል ውሳኔና የአፍሪካው ቀንድ የሃይል አሰላለፍ

Anchor Media የእስራዔል ውሳኔና የአፍሪካው ቀንድ የሃይል አሰላለፍ

ኮሎኔል መንግሥቱ ሰላም ሊያመጣ ያልቻለ የሰላም ፖሊሲ ነበር የተከተለው። ሌ/ኮ በላይነህ ታዬ #ክፍል_ሦስት #asham_tv | #አሻም_ቲቪ

ኮሎኔል መንግሥቱ ሰላም ሊያመጣ ያልቻለ የሰላም ፖሊሲ ነበር የተከተለው። ሌ/ኮ በላይነህ ታዬ #ክፍል_ሦስት #asham_tv | #አሻም_ቲቪ

‹‹ ጌታቸው ረዳ እንደ ዲሞስቴን እየሆነ ነው ››  @Asham TV @አሻም ቲቪ

‹‹ ጌታቸው ረዳ እንደ ዲሞስቴን እየሆነ ነው ›› @Asham TV @አሻም ቲቪ

Ethiopia [ታሪክ]የጓድ መንግሥቱ ድንጋጤ  Mengistu Haile Mariam | አዲስ አበባ | Tadesse Tele Salvano

Ethiopia [ታሪክ]የጓድ መንግሥቱ ድንጋጤ Mengistu Haile Mariam | አዲስ አበባ | Tadesse Tele Salvano

የሱዳን ነገር ከፋ | ከወርቅ ወደ ነዳጅ ተረክ ሚዛን Salon Terek

የሱዳን ነገር ከፋ | ከወርቅ ወደ ነዳጅ ተረክ ሚዛን Salon Terek

የፓርላማ አባል ሆኜ ሳይፈቀድልኝ ጨፍሪያለው #asham_tv | #አሻም_ቲቪ

የፓርላማ አባል ሆኜ ሳይፈቀድልኝ ጨፍሪያለው #asham_tv | #አሻም_ቲቪ

ቆልዓ 4ተ ዓመት ሓዊሱ 4ተ ደቀይ ምስ በዓልቲ ገዛይ ብጎረበተይ ተጨፍጪፎም : ኣብ ገዛይ ጆነሳይድ ዝፈፀሙ ኣዕርክተይ እዮም / ሙሉብርሃን 0996271607

ቆልዓ 4ተ ዓመት ሓዊሱ 4ተ ደቀይ ምስ በዓልቲ ገዛይ ብጎረበተይ ተጨፍጪፎም : ኣብ ገዛይ ጆነሳይድ ዝፈፀሙ ኣዕርክተይ እዮም / ሙሉብርሃን 0996271607

Dec 27,2025-ኤርትራ ኣብ ጒዳይ ሶማሊ-ላንድ እስራኤል መግለጺ ፦| ኤትዩጵያ ኣፍልጦ |

Dec 27,2025-ኤርትራ ኣብ ጒዳይ ሶማሊ-ላንድ እስራኤል መግለጺ ፦| ኤትዩጵያ ኣፍልጦ |

ደንብ አዲስ የቆሻሻ አወጋገድ

ደንብ አዲስ የቆሻሻ አወጋገድ

ለአላህ ብለህ ወርውረዉ እንጂ የሚያነሳው አይጠፋም! #asham_tv | #አሻም_ቲቪ

ለአላህ ብለህ ወርውረዉ እንጂ የሚያነሳው አይጠፋም! #asham_tv | #አሻም_ቲቪ

‹‹የጋዜጠኛው ስንፍና እንጂ የሚዲያ ነፃነት አለ ›› ጋዜጠኛ ስሜነህ ባፈርስ  @Asham TV @አሻም ቲቪ

‹‹የጋዜጠኛው ስንፍና እንጂ የሚዲያ ነፃነት አለ ›› ጋዜጠኛ ስሜነህ ባፈርስ @Asham TV @አሻም ቲቪ

Lualawi ሉዓላዊ/ 2  ሰዓታት ከብ/ጄነራል ውበቱ ጸጋዬ ጋር

Lualawi ሉዓላዊ/ 2 ሰዓታት ከብ/ጄነራል ውበቱ ጸጋዬ ጋር

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]