Soreti Moges | ዝም አልልም| Zim Alelem | Offical Video| New Amharic Gospel Song 2022
Автор: Soreti Moges
Загружено: 2022-04-16
Просмотров: 36403
"....እኛም ለእነዚህ ነገሮች ምስክር ነን፤ ደግሞም እግዚአብሔር ለሚታዘዙት የሰጠው መንፈስ ቅዱስ ምስክር ነው።” ሐዋርያት ሥራ 5:32
"We are witnesses of these things, and so is the Holy Spirit, whom God has given to those who obey him.” Acts 5:32
ስጋውን እየቆረሰ መውደዱን አሳየኝ
በደሙ እያተመ ፍቅሩን ገለጠልኝ
ውርደትን የጠገበች ተንከራታች ነፍሴ
በቁስሉ ታከመች ታወጀልኝ ፈውሴ
ዝም አልልም እኔ ዝም አልልም
ኢየሱስን እሸሽገው ዘንድ አልችልም
መድኃኒቴን እደብቀው ዘንድ አልችልም
ከአብ ፊት እርቄ በጨለማ ሳለሁ
ከውድቀቴ ጥልቀት የመጣው እርሱ ነው
ሙት ነበርኩኝ ስል ዛሬ በህይወት ኖሬ
የትንሳኤው ንጉስ ሆኖልኝ ትንሳኤ
ዝም አልልም እኔ ዝም አልልም
ኢየሱስን እሸሽገው ዘንድ አልችልም
መድኃኒቴን እደብቀው ዘንድ አልችልም
ዘመዴ ሰው ሆኖ ዝቅ ብሎ
ቤዛዬ ነው ሞቶ ሞቴን ገድሎ
በፍፁም እሽታው ሰውን ከአብ አስታርቆታል
ምስክር ነኝ እስከ ምድር ዳር
Do not Forget to subscribe to my channel
Connect with Soreti on socials below:
Instagram
/ soretimoges
Facebook
/ soreti313
YouTube
https://www.youtube.com/channel/UC4C2...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: