ቲጂ አገልግል / ፍትህ ስለሌለ አላገባም / የማይሰራ ሰዉ አያበላሽም
Автор: IBEX Media- አይቤክስ ሚዲያ
Загружено: 2025-07-11
Просмотров: 44677
ማንም ምንም ቢል ግድ አይሰጠኝም እኔ ስራና ስራየን ብቻ ነዉ ትለናለች በማህበራዊ ሚዲያ አነጋጋሪ የሆነችዉ ቲጂ አገልግል። በሆቴሏ ቲጂ በስራ ተጠምዳ ብናገኛትም በሚገባ አስተናግዳን እንደዲሁም ለጠየቅናት ጥያቄ መልስን ሰጥታለች። ባል አላገባም ብጎዳ ዞር ብሎ እሚያየኝ የለም ስለዚህ የባልን ጉደይ ትቸዋለሁ ብላለች።
ለሰአት ክብር አለኝ ፣ሰዉ እብደቴን እንጂ ስራየን አያይም፣ የሚሰራ ሰዉ ነዉ የሚያበላሸዉ እንዲሁም ብዙ ለአኗኗሯ እንዲሁም ለህይወቷ መርህ ያለቻቸዉን ጉዳዮች አጋርታናለች።
ዛሬ ታድያ በአይቤክስ ሚዲያ ይዘንላችሁ መተናል።
አዘጋጅና አቅራቢ
ሔኖክ መውደድ
#henokmewded #ethiopia #habesha #abelbirhanuየወይኗ #chewataawaki #ethiopiantiktok #ethiotiktok
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: