Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

የስልጠና እና የፋይናንስ ድጋፍ ለሥራ ፈላጊዎች የሥራና ክህሎት ሚኒስትር

Автор: Aspire Africa

Загружено: 2024-01-17

Просмотров: 300

Описание:

ማስታወቂያ!
ተስጥዖን የለየ የስልጠና እና የፋይናንስ ድጋፍ ለሥራ ፈላጊዎች…

የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዜጎችን በዘላቂነት በሃገር ውስጥ እና በውጪ የስራ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ ቴክኖሎጂን አልምቶ ሰፊ የሪፎርም ስራዎችን እየሰራ እንደሆነ ይታወቃል። በዚህም መሰረት የሚኒስትር መስሪያቤቱ አልምቶ ተግባራዊ እያደረገ በሚገኘው በኢትዮጲያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት ባሳለፍናቸው ጥቂት ወራቶች ብቻ በሃገር ውስጥ እና በውጪ የሥራ ዕድል ለመጠቀም የተመዘገቡ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ዜጎች ደርሰዋል።

በመሆኑም በስርዓቱ ከተመዘገቡ ዜጎች ከ190,000 በላይ የሰለጠኑ እና በከፊል የሰለጠኑ ዜጎች ወደ ተለያዩ ሃገራት ለሥራ ማሰማራት ተችሏል።

በቀጣይም በሃገር ለመሰማራት ፍላጎት ያላችሁ ሥራ ፈላጊዎች በምትኖሩበት አካባቢ፣ ባላችሁ የዕውቀት፣ የክህሎት ደረጃ እንዲሁም ተስጥዖ በግል እና በቡድን በመደራጀት የሥራ ዕድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ ስርዓቱ ላይ ስትመዘገቡ ባስገባችሁት ስልክ SMS መልዕክት የደረሳችሁ ሲሆን መረጃዎቻችሁን በዚህ አድራሻ

👉 https://forms.gle/yYCa6jYqe3yvKNNj7

በትክክል በማስገባት የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ሚኒስትር መስሪያ ቤታችን ጥሪ ያቀርባል።

የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት !!

___

✅በኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት ላልተመዘገባችሁ https://www.lmis.gov.et ድህረ-ገጽ ላይ ገብታቹ መመዝገብ ትችላላችሁ።

የስልጠና እና የፋይናንስ ድጋፍ ለሥራ ፈላጊዎች   የሥራና ክህሎት ሚኒስትር

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

አስፋዉ እና ትንሳኤ አቡሽ በጎንደር ግዮን ዉሃ ፋብሪካ ያደረጉት ትንሽ እረፍት በእሁድን በኢቢኤስ

በምድር ላይ ከሰዉ በላይ ምንም ምድራዊ ሀይል ያለዉ ነገር የለም|በላይ ሞርዴ|  /#abbaytv#sekela#habesha#tigst#ethiopianartist

ለእኔ የኮሜዲያን ንጉሶች ናችሁ | ዋሸሁ እንዴ? | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

መሰንቆ ላይ ለመሳተፍ ከአዳማ አ.አ በእግሬ መጥቻለሁ | መሰንቆ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

ለሁለት ሳምንት አንበሳ አውቶብስ ነድቻለው | ዋሸሁ እንዴ? | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

እሱን የወለደች ትመስገን እናቱ | መሰንቆ | #mesenko #azmari Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

የሙናይ መንበሩን ልጅ ምን አስለቀሳት | መሰንቆ | ልዩ የመስቀልን በዓል ፕሮግራም | Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

የፍቅር ዘፈን ለማውጣት እድሜያችን ገና ነው | ጉራማይሌ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

ፍሪጅ ውስጥ ነው እንዴ ምታድረው | መሰንቆ | Mimi Megalo | MC Siyamregn | Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

ምክሩን ብትሰማ ይከናወንልሃል |  ዶ/ር አብርሃም ተክለማሪያም | Dr Abraham | Halwot Emmanuel United Church | #2024

በሚስቴም በእናቴም አልደራደርም| ሰከላ ቶክ ሾው | Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Aleksander Kwaśniewski: Polsce nie grozi pełnoskalowa wojna

ጤነኛ ሰው ስትሆን ሰባዊነት ሊሰማህ ይገባል | ማን ይቀነስ | Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

መስከረምም ጠባ ህዳርም ደረሰ ፈርተዋል መሰለኝ ፊታቸው አነሰ | መሰንቆ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

እያንጓለለ የሚለውን ዜማ ለህዝብ ያስተዋወኩት እኔ ነኝ | የሰጠኸውን እጥፍ አድርጎ የሚመልስ የኔ ቢጤ አውቃለሁAbbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

በመንፈሴ እንጂ|| ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ|| Dr. Mamusha Fenta|| #tibebuworkeye PCGIC

How to Apply on Ethiojobs: Easy Step-by-Step Guide Video

በአቋራጭ አርቲስቶቹ በፈታ በዓባይ ተገኙ! - Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - #ethiopianartists #abbaytv #ethiopianmusic

ቤተሰቦቸ ስለከለከላችሁኝ ነገር አመሰግናለሁ Abbay TV- ዓባይ  - Ethiopia#abbaytv#guramayele#guramayl #ethiopianmusic

ጓደኛዬን ከ8 ዓመት በኋላ እዚህ ቤት አገኘዋት | ማን ይቀነስ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]