የጀመሩትን የመጨረስ ሳይንስ፣ ጥበብ፣ መሰረታዊ እና ሁሉን አቀፍ ለውጥ የማስመዝገብ ሃይል - ከግለሰብ እስከ ሃገር- - በዛዲግ አብርሃ
Автор: African Leadership Excellence Academy AFLEX
Загружено: 2025-05-08
Просмотров: 6727
#የጀመሩትን_የመጨረስ_ሳይንስ_ጥበብ_መሰረታዊ_እና_ሁሉን_አቀፍ_ለውጥ_የማስመዝገብ_ሃይል
ከግለሰብ እስከ ሃገር- በዛዲግ አብርሃ
The science and the art of finishing - from individual to national endeavors
The Power of Finishing
❗️ አለም ባልተጠናቀቁ ጅምሮች የተሞላች ናት።
❗️ ታሪክ የሚሸልመው ጀማሪዎችን ሳይሆን የጀመሩትን የሚጨርሱትን ነው!
❗️ ተጀምረው ያላለቁት ተረስተዋል፤ ከፍጻሜ የደረሱት ግን መቼም አይረሱም!
'መጨረስ' ከምንም በላይ አስፈላጊው ነገር!
42% የሚሆነው የድርጅቶች ኪሳራ የሚመጣው ባልተጠናቀቁ ስትራቴጂያዊ ውጥኖች ምክንያት ነው !
ጥናቶች ያለመጨረስን ጉዳት እንዲህ ይገልጹታል፡-
🔹ስነ - ልቦናዊ
🔹ሙያዊ
🔹የገንዘብ
🔹ተቋማዊ
🔹ሃገራዊ
ሰዎች የጀመሩትን ለምን አይጨርሱም? ስነ - ባህርያዊ እውነታዎች ... ሙሉውን ከስልጠናው ቪዲዮ ያገኙታል::
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: