የሰኞ ምሽት ፣ ኅዳር 15/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
Автор: BBC News አማርኛ
Загружено: 2025-11-24
Просмотров: 14885
ዋና ዋና ዜናዎች
-“ ሕፃናትን ጨምሮ ስድስት ቤተሰቦቼን በተኙበት ነው የገደሏቸው” በቤንሻንጉሉ ጥቃት ቤተሰባቸውን ያጡ ግለሰብ
ለአቶ ታዬ ደንደኣ ዛሬ የደረሷቸው አዳዲስ ክሶች
ስለ አፋር እሳተ ገሞራ የሥነ ምድር ተመራማሪው ምን ይላሉ?
ሌሎችም አጫጭር ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ።
ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን።
ከዩቲዩብ በተጨማሪ ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኙናል
ቢቢሲ አማርኛ ድረ-ገፅ 👉🏽 https://www.bbc.com/amharic
ፌስቡክ 👉🏽 / bbcnewsamharic
ዋትስአፕ 👉🏽 https://whatsapp.com/channel/0029Vawq...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: