''አባቴ ልጄ ናት ሲል አያምኑትም... ሆስተስ መሆን ህልሜ ነበር !'' የተወዳጁ ኮሜድያን ልጅ ሜላት ማርቆስ //20-30//
Автор: ebstv worldwide
Загружено: 2025-09-24
Просмотров: 104637
ሜላት ማርቆስ ትባላለች። የተወዳጁ ኮሜድያን ማርቆስ ልጅ ስትሆን ለብዙ ወጣቶች የሚያስተምር ጥንካሬ ያላት ወጣትም ናት በሙያዋ ሆስተስ ስትሆን የተለያዩ የኪነጥበብ ስራዎች ላይም ተሳትፋለች ፤ በትምህርቷም ጎበዝ ናት። ከዚህች ወጣት ጋር ቆይታ አድርገናል ።
"The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth."
የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: https://bit.ly/2s439TS
Telegram: https://t.me/ebstvworldwide
Website: https://ebstv.tv.
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: