Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ሞገድ ሲመታኝ ማዕበሉ በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ...Moged Simetagn Zemari D/n Yosef Girma live performance

Автор: ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

Загружено: 2023-04-29

Просмотров: 35992

Описание:

Join this channel to get access to perks:
   / @etartmedia  

ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡

ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ

ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡

Facebook   / et-art-media-102803251290615  
INSTAGRAM   / et_art_media_official  
TELEGRAM https://t.me/etartmediaa
WhatsApp https://chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok https://www.tiktok.com/@et_art_media?...
YOUTUBE    / @etartmedia  

ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ

#0912656342
#0939048556

Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

ሞገድ ሲመታኝ ማዕበሉ በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ...Moged Simetagn Zemari D/n Yosef Girma live performance

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

🔴NEW የዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ መዝሙር ስብስብ @azariya21

🔴NEW የዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ መዝሙር ስብስብ @azariya21

🔴የሚጠብቀኝ አይተኛም like mezemran yilma hailu yemitebkegn aytegnam

🔴የሚጠብቀኝ አይተኛም like mezemran yilma hailu yemitebkegn aytegnam

መዝሙረ ዳዊት ማክሰኞ  31-60 -  Mezmure Dawit Maksegno 31- 60

መዝሙረ ዳዊት ማክሰኞ 31-60 - Mezmure Dawit Maksegno 31- 60

የአየር ኃይሉ ጉዶችና የጀኔራሉ ሚስት  ፣ ቅቤ ነጋዴው ጀኔራልና የተገደሉት ፓይለቶች|ETHIO FORUM

የአየር ኃይሉ ጉዶችና የጀኔራሉ ሚስት ፣ ቅቤ ነጋዴው ጀኔራልና የተገደሉት ፓይለቶች|ETHIO FORUM

🔴Live ቀጥታ ከ4ኪሎ ጊቢ ገብርኤል ገዳም//የማለዳ ጉባኤ

🔴Live ቀጥታ ከ4ኪሎ ጊቢ ገብርኤል ገዳም//የማለዳ ጉባኤ

"ድንግል ሆይ" በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ..."Dingil_hoy" Zemari D/n Yosef Girma live performance

Kene Nesh

Kene Nesh

🔴 አዲስ ዝማሬ

🔴 አዲስ ዝማሬ " ላመስግነው " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot

መድኃኒታችሁ ናትና እመኑባት ! ርእሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ግርማ ከሰሞኑ ለተነሱ የምንፍቅና ጥያቄዎች የሰጡት ቀጥተኛ ምላሽ ክፍል ፪ Aba Gebrekidan

መድኃኒታችሁ ናትና እመኑባት ! ርእሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ግርማ ከሰሞኑ ለተነሱ የምንፍቅና ጥያቄዎች የሰጡት ቀጥተኛ ምላሽ ክፍል ፪ Aba Gebrekidan

🔴Live❗❗ቅዱስ ገብርኤል❗️❗️ የዛሬው ይለያል❗️❗️አብሣሪው መልአክ ጥር 19/2018  | ቀጥታ ከደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ

🔴Live❗❗ቅዱስ ገብርኤል❗️❗️ የዛሬው ይለያል❗️❗️አብሣሪው መልአክ ጥር 19/2018  | ቀጥታ ከደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ

Ой у полі-полі виросла ялина - Ада Роговцева і родина / Територія Різдва. Дух Нескорених

Ой у полі-полі виросла ялина - Ада Роговцева і родина / Територія Різдва. Дух Нескорених

ስምሽን ስጠራው || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ  Zemari Deacon Yoseph Girma || Semeshn Seteraw@21media27

ስምሽን ስጠራው || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ Zemari Deacon Yoseph Girma || Semeshn Seteraw@21media27

🛑አዳነኝ ጌታ / ክብሬ ነው ዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ  | Adanegn Geta / Kibre new By zemari D/n Yoseph Girma

🛑አዳነኝ ጌታ / ክብሬ ነው ዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ | Adanegn Geta / Kibre new By zemari D/n Yoseph Girma

ሶበሰ ይውረዱ መላእክት....mezmur ..ዘማሪ ዲ/ን ይትባረክ ተገኝ .. ETHIOPIAN

ሶበሰ ይውረዱ መላእክት....mezmur ..ዘማሪ ዲ/ን ይትባረክ ተገኝ .. ETHIOPIAN

Eyesus Lebel Eyesus (feat. Gebreyohannes Gebretsadik)

Eyesus Lebel Eyesus (feat. Gebreyohannes Gebretsadik)

🔴በርጠምዮስ ነኝ like mezemran yilma hailu

🔴በርጠምዮስ ነኝ like mezemran yilma hailu

🔴NEW 🔴 አዲስ ዝማሬ

🔴NEW 🔴 አዲስ ዝማሬ " ማር ሚካኤል " | Mar Michael | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot

Ethiopia Ortodox New Mezmur በህብረት (አለን)

Ethiopia Ortodox New Mezmur በህብረት (አለን)

ዓለምን የሚያስደምመው ዝማሬያችን..... ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ..2

ዓለምን የሚያስደምመው ዝማሬያችን..... ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ..2

Aster Abebe | Kemayemechu Hunietawochie - ከማይመቹ ሁኔታዎቼ

Aster Abebe | Kemayemechu Hunietawochie - ከማይመቹ ሁኔታዎቼ

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com