Video # 10. የመጀመሪያዎቹ አምስት አመታት በልጆች የአእምሮ እድገት ላይ ያላቸው ወሳኝ ሚና እና የእኛ (የወላጆች) ድጋፍ፤
Автор: Melkam Info Media
Загружено: 2024-07-05
Просмотров: 751
የልጆችን ጤናማ እና ፈጣን የአእምሮ እድገት ለማምጣትም ሆነ ለወደፊት ህይወታቸውም ጠንካራ መሰረት እንዲኖራቸው የመጀመሪያዎቹ አምስት አመታት ወሳኝ ናቸው። ስለዚህ ለዚህ የዕድሜ ክልል ተገቢውን ትኩረት በመስጠት ልጆችን እንደየእድሜአቸው ሁኔታ የተለያዩ ነገሮችን እንዲያከናውኑ መርዳት የአእምሮ እድገትን ከማፋጠኑ በተጨማሪ እንደ "Speech Delay" ያሉ የ "Disability" አይነቶችንም ለመቀነስ ይረዳል።
በዚህ ዙሪያ ጥያቄ ቢኖርዎ በYoyTube comment (ሃሳብ) መስጫው ላይ ይላኩልኝ ወይም በዚህ ኢሜል: [email protected] ጥያቄዎን እና ሃሳብዎን ያጋሩኝ።
አመሰግናለሁ።
ዶ/ር መልካም ልንገርህ (አኪ)
Melkam Info Media
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: