ሁሉም_ነገር_ለበጎ_ነው
Автор: Ananiya Tube አናንያ ቲዩብ
Загружено: 2024-07-19
Просмотров: 127
ሁሉም_ነገር_ለበጎ_#ሻንጣ #የቅዱሳን_ታሪክ#Mekre_kidusan
ብዙን ጊዜ በኑሮዋችን ውስጥ አንድ ነገር ሲከሰት በችኮላ “መጥፎ” ወይም “ጥሩ” እድል በማለት እንፈርጃለን። መልካም ያልነው ነገር መጥፎ ነገር ይዞ ሲመጣ፤ መጥፎ ያልነው ነገር ደግሞ መልካም ነገር ይዞ ብቅ ሲል፤ ዳኝነታችን መሰረት የሌለው እንደሆነ እንረዳለን። ወደ ኋላ መለስ ብለን የመጣንበትን ብንቃኝ፤ በእርግጠኝነት በአንድ ወቅት መጥፎ እድል ናቸው ብለን የፈረጅናቸው በኋላ ላይ ግን መልካም ነገር ይዘውልን የመጡ የህይወት አጋጣሚዎችን እናገኛለን።
Often times, when something happens in our lives, we are quick to judge it as a "bad" or "good" opportunity. When what we say is good comes with bad things. When what we call bad turns out to be good; We understand that our judgment is baseless. If we look back and look at where we have come; Of course, we will find opportunities in life that we once considered bad luck, but later they bring us good things.tag
#Ananiya_Tube #አናንያ_ቲዩብ#SHANTA#ሻንጣ#Mekre_kidusan#Mekre_kidusan#የቅዱሳን_ታሪክ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: