Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ተመስገንን ሞቴ ላይ ነው የተማርኩት! ይድነቅ ቃሲም | Yidnek Kasim

Автор:

Загружено: 2026-01-12

Просмотров: 27425

Описание:

--------------
ለእንግዳ ጥቆማዎ ፦ https://forms.gle/4NaNk1ZDho5spDeT6
--------------
በዛሬው የAlive Podcast ቆይታችን፣ በማህበራዊ ሚዲያ በተለይም በቲከቶክ (TikTok) ላይ በሚያጋራቸው በጎ እና አስተማሪ ሃሳቦች የሚታወቀውን ይድነቅ ቃሲምን ይዘንላችሁ ቀርበናል።

በዚህ ውይይት ላይ ይድነቅ ያለፈባቸውን አስገራሚ የህይወት ውጣ ውረዶች፣ ስለ ፍቅር ህይወቱ፣ ስለ ስራው እንዲሁም በአሁኑ ወቅት ብዙዎችን ወዳሳተፈው የቲክቶክ የይዘት ፈጠራ (Content Creation) ዓለም እንዴት እንደገባ በሰፊው አጋርቶናል። ይዘቶቹን በሚያዘጋጅበት ጊዜ ስላለው እይታ እና ስለሚያጋጥሙት ተግዳሮቶችም ጥልቅ ውይይት አድርገናል።

ይህ እጅግ አስተማሪ እና ቁምነገር አዘል ፖድካስት ለብዙዎቻችሁ አዲስ ዕይታን እንደሚሰጥ አልጠራጠርም። እስከ መጨረሻው ተምልክቱ ዘንድ የዘውትር ግብዣዬ ነው።
መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ!

In today’s episode of Alive Podcast, we are joined by Yidnek Kasim, a well-known figure on social media particularly on TikTok recognized for sharing positive and educational insights.

In this conversation, Yidnek opens up about the remarkable ups and downs of his life journey, his experiences in love and career, and his transition into the world of TikTok content creation. We also dive deep into his creative process, his vision behind the content he produces, and the various challenges he faces along the way.

I have no doubt that this highly educational and meaningful podcast will offer a fresh perspective to many of you. I invite you to stay with us until the very end.
Have a great time!

TimeStamp
0:00:00 - መግቢያ
0:02:04 - ትልቁን መልስ ምታጣው ማነህ ስትባል ነው
0:04:05 - የዩኒቨርስቲ ቆይታ እና የትምህርት ሁኔታ
0:08:58 - የፍቅር ህይወት
0:22:38 - አሉታዊ የህይወት ክፍል
0:24:53 - ኦሞ ኩራዝ
0:42:22 – የአዲስ አበባ ህይወት
0:45:15 - ጋባዥ አይዋሽም
0:47:55 - Master መማር ጀመርኩ
0:48:26 - የመጀመርያ TikTok ፖስት
0:57:49 - የሚኖር ህይወት + ሰላም
1:00:47 - ኢትዮጵያዊ ሆኖ መኖር እንዴት ያቅታል?
1:04:09 - መኖርህ ምን አስተማረህ?
1:11:31 - ዩኒቨርስቲ መክፈት እንጂ Department መክፈት የለመደ ትምህርት ሚኒስተር የለም
1:18:52 – አዲስ የፍቅር ህይወት
1:19:30 – ሚዲያ ላይ መውጣት የሌለባቸው ጉዳዮች
1:25:47 – Main Stream ሚዲያ ላይ ለምን አሰራም?

YouTube:    / @aliveshorts-et1  
Facebook:   / aliveabrshlive  
Instagram:   / abrham_fantu  
TikTok:   / abrhamfantu  
LinkedIn:   / alive-podcast-et  

ይድነቅ ቃሲም | Yidnek Kasim #ethiopiantiktok #Ethiopiapodcast #Amharicpodcast #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #bestcreditcards #howtoinvest #softwarereview #onlinebusiness #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha

ተመስገንን ሞቴ ላይ ነው የተማርኩት! ይድነቅ ቃሲም | Yidnek Kasim

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

አግቢኝ ስላት ከ ግርግዳ ተጋጨች | ይሄን ሳታውቁ አታግቡ | የምርጦች ምርጥ ነች ሚስቴ

አግቢኝ ስላት ከ ግርግዳ ተጋጨች | ይሄን ሳታውቁ አታግቡ | የምርጦች ምርጥ ነች ሚስቴ

ራስሽን አታታዪ  | ደስተኛ አደለውም.....@Ahadumedia

ራስሽን አታታዪ | ደስተኛ አደለውም.....@Ahadumedia

🔴LIve ቀረፃ መሃል ተጋደሉ!! እጹብ ድንቅ ልጆች የሚያስንቁ | Paypal #etsubdinklijoch #lifestyle #Ethiopia

🔴LIve ቀረፃ መሃል ተጋደሉ!! እጹብ ድንቅ ልጆች የሚያስንቁ | Paypal #etsubdinklijoch #lifestyle #Ethiopia

ካስማሰ ፡ አምነንበት ነው፤ ተገደን አይደለም | Kassmasse

ካስማሰ ፡ አምነንበት ነው፤ ተገደን አይደለም | Kassmasse

የተክለኃይማኖት ገጠመኞች 14 January 2026

የተክለኃይማኖት ገጠመኞች 14 January 2026

ዋጋህን እወቅ ትላንትህን ትተክ ዛሬ ላይ ስራ | Alive podcast | Henok Hayle | Manyazewal Eshetu # D.r Rodas Tadesse

ዋጋህን እወቅ ትላንትህን ትተክ ዛሬ ላይ ስራ | Alive podcast | Henok Hayle | Manyazewal Eshetu # D.r Rodas Tadesse

ፌስታልና ክብሪት ነበር እያዞርኩ የምሸጠው... ከወንድሜ ጋር ተገናኝቻለሁ!😂'' ኢትዮጵያውያዊው አይሾውስፒድ //20-30//

ፌስታልና ክብሪት ነበር እያዞርኩ የምሸጠው... ከወንድሜ ጋር ተገናኝቻለሁ!😂'' ኢትዮጵያውያዊው አይሾውስፒድ //20-30//

ገንዘብ ማንነት ይፈልጋል   | ሃብታም አትሆንም በዚ መንገድ

ገንዘብ ማንነት ይፈልጋል | ሃብታም አትሆንም በዚ መንገድ

ብዙ ችግሮች  አልፊያለሁ - ጨዋታ አዋቂው አንጋፋው ድምፃዊ ፀሀዬ ዮሀንስ #meseshow

ብዙ ችግሮች አልፊያለሁ - ጨዋታ አዋቂው አንጋፋው ድምፃዊ ፀሀዬ ዮሀንስ #meseshow

የምንጋፈጠው ከአደገኛ ወንጀለኞች ጋር ነው! | የፌደራል ፖሊስ የጋዜጠኝነት ጉዞ ሲፈተሽ! ሰለሞን አንባቸው | Solomon Anbachew #podcast

የምንጋፈጠው ከአደገኛ ወንጀለኞች ጋር ነው! | የፌደራል ፖሊስ የጋዜጠኝነት ጉዞ ሲፈተሽ! ሰለሞን አንባቸው | Solomon Anbachew #podcast

የሚፈልጉትን የሚያውቁ ሰዎች ህይወት ይቀይራሉ !!  ቢሊዬነር ኢብሳ ዳሚና

የሚፈልጉትን የሚያውቁ ሰዎች ህይወት ይቀይራሉ !! ቢሊዬነር ኢብሳ ዳሚና

አረፋ የሌለው ሳሙና ሰራው|Tsion Girma|ወቸው GOOD|

አረፋ የሌለው ሳሙና ሰራው|Tsion Girma|ወቸው GOOD|

ደስታን ባታገኝ እንኳን ከሰላም አትራቅ! ዲ/ን አቤኔዘር ቴዎድሮስ | Deacon Abenezer Tewodros  #ethiopianpodcast #EOTC

ደስታን ባታገኝ እንኳን ከሰላም አትራቅ! ዲ/ን አቤኔዘር ቴዎድሮስ | Deacon Abenezer Tewodros #ethiopianpodcast #EOTC

የ I SHOWSPEED አዝናኝ ቆይታ በ ኢትዮጵያ  / AWRA.

የ I SHOWSPEED አዝናኝ ቆይታ በ ኢትዮጵያ / AWRA.

ትዳር ላይ ወንድ ልጅ ትልቅ የቤት ስራ አለበት! ጸጋዬ አሰፋ | Tsegaye Asefa | #relationship #Ethiopiapodcast #podcast

ትዳር ላይ ወንድ ልጅ ትልቅ የቤት ስራ አለበት! ጸጋዬ አሰፋ | Tsegaye Asefa | #relationship #Ethiopiapodcast #podcast

ቴዲ አፍሮ ብፁዕ ሊሆን ይችላል | ድምጻዊቷ ለማድነቅ ስጠጋት ዝርዝር የለኝም አለችኝ | ክፍል 2

ቴዲ አፍሮ ብፁዕ ሊሆን ይችላል | ድምጻዊቷ ለማድነቅ ስጠጋት ዝርዝር የለኝም አለችኝ | ክፍል 2

የዲጂታል አለም እየፈጠረ ያለው እድል | Ambassador Sileshi Sals Umer

የዲጂታል አለም እየፈጠረ ያለው እድል | Ambassador Sileshi Sals Umer

የቀለበቱ ሚስጥር | ዮሐንስ ሽፈራው እና ኢ/ር ቢጃይ ናይከር  | Afro Guramayle | አፍሮ ሚዲያ

የቀለበቱ ሚስጥር | ዮሐንስ ሽፈራው እና ኢ/ር ቢጃይ ናይከር | Afro Guramayle | አፍሮ ሚዲያ

ሁሉም ሰው ካጨበጨበልህ መሪ አይደለህም! | ፕሮፌሰር መአዛ ፈንታው | Pro Meaza Fentaw #Amharicpodcast #podcast

ሁሉም ሰው ካጨበጨበልህ መሪ አይደለህም! | ፕሮፌሰር መአዛ ፈንታው | Pro Meaza Fentaw #Amharicpodcast #podcast

ማንም ሰው ከዜሮ ተንስቶ ትልቅ ደረጃ መድረስ ይችላል! |DR Samuel Taffese | ‪@dawitdreams‬ #success@DawitDreams

ማንም ሰው ከዜሮ ተንስቶ ትልቅ ደረጃ መድረስ ይችላል! |DR Samuel Taffese | ‪@dawitdreams‬ #success@DawitDreams

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com