የፍቅረኛዬን ስልኩን ሳየው ፍቅረኛውን አየው|| ለቤተሰቦቼ ማስተዋወቄ ጎዳኝ|| እንተንፍስ #78 || መሰረት ደመቀ
Автор: Manyazewal Eshetu
Загружено: 2025-11-18
Просмотров: 65474
በድህነት ያደገች የገጠር ልጅ ናት::በማታውቅበት ከተማ ፍቅር ፈተናት::ላጤ ሆኖ ምግብ ትሰራለት ነበር::አንድ ቀን በቤተሰቦቿ ችግር አይዞሽ ሲላት ልቧ ተከፈተ::ቀርባው ፍቅር ትሰጠው ጀመር::ጨዋ የሚመስል መልካም ስብዕና ነበረው::ቤተሰቦቿን ሳይቀር አስተዋውቃው ነበር::ነገር ግን በኃላ ላይ ታሪክ ተቀየረ::ልቧን ሰበረ::ከሌላ ሰው አደረ::መልካም ቆይታ::
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: