Ethiopia:-በ ካናዳ ኢትዮጵያን ያኮሩ ምርጥ 25 ተሸላሚ Top 25 Immigrants Award Canada
Автор: Ethio Fidel
Загружено: 2025-08-11
Просмотров: 466
በ ካናዳ ኢትዮጵያን ያኮሩ ምርጥ 25 ተሸላሚ Top 25 Immigrants Award Canada
በካናዳ የ ጤና እና ማህበራዊ አገልግሎት ዘርፍ ላበረከቱት ትልቅ አስተዋፅኦ በስማቸው መንገድ የተሰየመላቸው ኢትዮጵያዊው አቶ ሊበን ገብረሚካኤል አሁን ደግሞ 25 ምርጥ ካናዳውያን በሚል ተመርጠዋል ፥፥ ከ መቶ በላይ ከሚቆጠሩ ተፎካካሪዎች ጋር ቀርበው ባገኙት ድምጽ የ ካናዳ ምርጥ 25 ሽልማትን ከሚቀበሉት ኣንዱ ሆነዋል : በሽልማታቸው አና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ከ ኢትዮ ፊደል ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ እናቅርብላችሁ
Liben Gebremikael named one of Canada’s Top 25 Immigrants of 2025! Liben’s incredible work leading TAIBU Community Health Centre and championing health equity in our communities has truly made a huge impact.
Here is the full interview , where Liben shares his inspiring journey and vision.
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ
ኢትዮ ፊደል ዶት ኮም
Don't Forget to subscribe to our channel to stay updated.
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2025 ethiofidel.com
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: