Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

#የበጎነት_አሻራ

Автор: Bank of Abyssinia

Загружено: 2025-04-11

Просмотров: 559

Описание:

#የበጎነት_አሻራ #አቢሲንያ_አሚን
ሙሉ ለሙሉ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት የሚሰጠው አቢሲንያ አሚን በርካታ የማኅበረሰብ-ተኮር ሥራዎችን በማከናወን የሚታወቅ ነው። ለዚህም በቅርቡ ከኦሮሚያ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የተሰጠው ዕውቅናና የተበረከተለት የምስጋና የክብር ዋንጫ አንዱ ማሳያ ነው፡፡
አቢሲንያ አሚን ባሳለፍነው የመጋቢት ወርም 'አንድ ምሽት በባቡል ኸይር' በሚል መሪ ሐሳብ በባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት የኢፍጣር መርሐ ግብር አካሂዷል። በ126 ቤተሰቦች ምገባ ሥራ የጀመረው ባቡል ኸይር፤ በአሁኑ ሰዓት በሺዎች ለሚቆጠሩ ቤተሰቦች በቀን ሁለት ጊዜ የምገባ ድጋፍ እያደረገ ይገኛል፡፡
በኢፍጣር መርሐ ግብሩ ላይ የአቢሲንያ አሚን ዋና ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ኦፊሰር አቶ አብዱልቃድር ሬድዋን፣ የአቢሲንያ አሚን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የብራንድ አምባሳደር ሙሐመድ ፈረጅ፤ እንዲሁም ሌሎች የባንኩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
"የበጎነት አሻራ" በሚል መሪ ሐሳብ የተከናወነውን መርሐ-ግብር ከቪዲዮው እንዲከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን።

#የበጎነት_አሻራ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

JULITA ZACHOROWAŁA😷

JULITA ZACHOROWAŁA😷

'ስኬት ባንክ በውድ ደንበኞቹ አንደበት!'

'ስኬት ባንክ በውድ ደንበኞቹ አንደበት!'

የአቢሲንያ ቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎች በእሁድን በኢቢኤስ

የአቢሲንያ ቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎች በእሁድን በኢቢኤስ

አዝናኝ ወጎች ከአቶ በሀይሉ ገብረ መድህን ጋር

አዝናኝ ወጎች ከአቶ በሀይሉ ገብረ መድህን ጋር

//የኩሽና ሰዓት//

//የኩሽና ሰዓት// "እድሜዬ ከገፋ በኋላ ተገናኘን..." የሚያስጎመዠው ምግብ //በቅዳሜን ከሰዓት//

ወረቀት ጡረታ ወጣ ፣ የደንበኞች ህይወት ቀለለ!

ወረቀት ጡረታ ወጣ ፣ የደንበኞች ህይወት ቀለለ!

ብድር ለሚፈልጉ ይኸው

ብድር ለሚፈልጉ ይኸው

15 Тёмная ПРАВДА о ТАЙНОЙ жизни РОСКОШИ и ВЛАСТИ Ким Чен Ына! Документальный фильм о СЕВЕРНОЙ КОРЕЕ

15 Тёмная ПРАВДА о ТАЙНОЙ жизни РОСКОШИ и ВЛАСТИ Ким Чен Ына! Документальный фильм о СЕВЕРНОЙ КОРЕЕ

ሀገር አቀፍ ባዛር ማብቂያ በቅቤና ልዩ ወረዳ ወልቂጤ|| ሙሉ መዝናኛ ቪዲዮ @Abman_YouTube

ሀገር አቀፍ ባዛር ማብቂያ በቅቤና ልዩ ወረዳ ወልቂጤ|| ሙሉ መዝናኛ ቪዲዮ @Abman_YouTube

ቲናው አበባ ልማት ያልተነገረለት የኢኮኖሚው ማገር

ቲናው አበባ ልማት ያልተነገረለት የኢኮኖሚው ማገር

የፈጣን ቪዛ ካርድ  እዛው በዛው የሚወስዱበት አገልግሎት እንዲሁም የዲጂታል ቪዛ ካርድ አጠቃቀም።

የፈጣን ቪዛ ካርድ እዛው በዛው የሚወስዱበት አገልግሎት እንዲሁም የዲጂታል ቪዛ ካርድ አጠቃቀም።

የአትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ የግዜ አጠቃቀም ፍልስፍና ለስኬት! - ክፍል አንድ

የአትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ የግዜ አጠቃቀም ፍልስፍና ለስኬት! - ክፍል አንድ

Bank of Abyssinia | Knowledge Café for Managers

Bank of Abyssinia | Knowledge Café for Managers

December 1, 2025

December 1, 2025

የእህቶቻችንን ህልም ያሳካ ብድር #የመጀመሪያ_ክፍል  ወሮ ትዝታ መንበሩ  የቆዳ ስራ

የእህቶቻችንን ህልም ያሳካ ብድር #የመጀመሪያ_ክፍል ወሮ ትዝታ መንበሩ የቆዳ ስራ

በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነውን ፈጣን የቪዛ ካርድ  አገልግሎት አጠቃቀም

በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነውን ፈጣን የቪዛ ካርድ አገልግሎት አጠቃቀም

በአማራ ክልል ማረ/ቤት ኮሚሽን ስር በሚገኙ 3 የዞን ማረ/ቤቶች ወቅታዊ የስራ እንቅስቃሴ የሚያሳይ ምስል

በአማራ ክልል ማረ/ቤት ኮሚሽን ስር በሚገኙ 3 የዞን ማረ/ቤቶች ወቅታዊ የስራ እንቅስቃሴ የሚያሳይ ምስል

ከ 5 መቶ ብር አስከ 150,000 ብር ብድር ያለ ማስያዣ ለምትፈልጉ  “Credit in Ethiopia 2018 Best Credit Opportunities”

ከ 5 መቶ ብር አስከ 150,000 ብር ብድር ያለ ማስያዣ ለምትፈልጉ “Credit in Ethiopia 2018 Best Credit Opportunities”

የእችላለው 4ኛ ዙር አጭር ዘጋቢ ፊልም 2017 ዓ ም

የእችላለው 4ኛ ዙር አጭር ዘጋቢ ፊልም 2017 ዓ ም

ሕብረትና ውበት 2

ሕብረትና ውበት 2

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]