አዲስ ነገር ስለ አርሰናል፣ዩናይትድ እና ሲቲ!የአሞሪም ትችት ያበረታው ዶርጉ!!አርሰናል በጥር ተጫዋች የማስፈረም ዕቅድ አለው? ሲቲ ሴሜንሆ ላይ አምርሯል!
Автор: Sheger Sport With Abebe Gidey
Загружено: 2025-12-29
Просмотров: 5719
አዳዲስ እና ወሳኝ የአሁን መረጃ!!
የጥር የዝውውር መስኮት ሊከፈት ነው።ሲቲ ሴሚንሆን ለማስፈረም እየሰራ ነው።አርሰናልስ?
ዩናይትድ ከ ኒውካስትል ጋር ባደረገው ጨዋታ ጥሩ እንቅስቃሴ ያደረገው ፓትሪክ ዶርጉ መልካም እንቅስቃሴ እያደረኩ እንድቀጥል ያደረገኝ የአሞሪም አስተያየት ነው ይላል።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: