ጠቅላላ እውቀት ስለ ሐጅ እና ዑምራ ወቅታዊ የዳዕዋ ዝግጅት || ኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ
Автор: Elmudin islamic studio ዒልሙዲን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
Загружено: 2022-05-18
Просмотров: 1367
ስለ "ሐጅ እና ዑምራ " ጠቅላላ እውቀት።
ወቅታዊ እጅ ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሱበት
ሙሓዶራ ነው
1 የሐጅ እና የ ዑምራ ግዴታነት ከመረጃ አንፃር።
2 የሐጅ ትሩፋት እና ደረጃ ።
3 የሐጅ እና ዑምራ የግዴታ መስፈርቶች
ስንት ናቸው።
4 ሐጅ እና ዑምራ ይለያያሉን (ግዴታ በመሆን) ።
5 የሐጅ እና የዑምራ አርካኖች።
6 የሐጅ እና የዑምራ ክልክል ነገሮች
7 የሴት ልጅ ሰፈር የመውጣተወ ጉዳይ
8 የሐጅ ዋጂቦች።
አቅራቢ ኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ።
https://t.me/elmudinIslamicstudio/13338
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: