Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

የዲስክ መንሸራተት መዳን ይችላል | የዲስክ መንሸራተት ሶስት ደረጃዎች እና የህክምና አማራጮች

Автор: Addis Physiotherapy

Загружено: 2025-03-17

Просмотров: 5322

Описание:

የዲስክ መንሸራተት መዳን ይችላል | የዲስክ መንሸራተት ሶስት ደረጃዎች እና የህክምና አማራጮች | Ye Disc Mensheratet

የዲስክ መንሸራተት መዳን ይችላል የሚለው ጥያቄ የሚወስነው የዲስክ ህመም ያለበት ሶስት ደረጃዎች ይወሰናል ። የዲስክ መንሸራተት ህክምና አማራጮች የዲስክ መንሸራተት ያለበት ምልክቶች ይለያያል ። የዲስክ መንጀራተት መፍትሔ የተለያየ ነው ። የዲስክ መንሸራተት ምልክቶች እንደ ህመሙ ደረጃ ይለያያሉ ። የጀርባ አጥንት ህመም መንስኤ ዋናው የዲስክ መንሸራተት ነው ። የዲስክ ህመም መፍትሄ መካከል የወገብ ህመም መዳኒት ፣ የዲስክ መንሸራተት እስፖርት እና ማሽን ቴራፒ ይገኙበታል ።

የዲስክ መንሸራተት ምንድን ነው?

የጀርባ አጥንት የ26 አጥንቶች ስብስብ ነው። የጀርባ አጥንት መሃከል የሚገኙ ርብራብ መሰል ክፍሎች የጀርባ አጥንት ዲስኮች ይባላሉ። እነዚህ ዲስኮች የጀርባ አጥንትን ባለበት ደግፈው ይይዛሉ። ሰውነት ከባድ ሃይል ሲያስተናግድ ሃይሉን የሚቋቋሙ ክፍሎች ናቸው። ዲስክ ጠንካራ ሽፋን ያለው ሲሆን በውስጡ ግን ለስላሳ የሆነ ፈሳሽ አለው።

የዲስክ መንሸራተት የሚባለው በዲስክ ግድግዳ ላይ የሚፈጠር ቀዳዳ ምክንያት የሚፈጠር የውስጥ ፈሳሽ መውጣት ነው። ይህ ወፍራም ፈሳሽ ነርቮችን የሚረብሽ ንጥረ ነገር በውስጡ የያዘ ነው። ይህ መረበሽ ከፍተኛ ህመም ሊፈጥር ይችላል።

አንዳንድ ግዜ በእጅ ላይ የመደንዘዝ እና የድካም ስሜት ይፈጠራል። አንዳንድ ሰዎች ላይ ደግሞ በተቃራኒው ምንም ስሜት አይኖረውም። የተንሸራተተው ዲስክ የነካው ነርቭ ከሌለ የህመም ስሜት አይሰማንም።

የዲስክ መንሸራተት ህመም ምልክቶች

የዲስክ መንሸራተት ስለመከሰቱ ምንም እዉቅና ሳይኖርዎ ወይም ምንም አይነት የህመም ምልክቶች ሳይኖር ችግሩ ሊኖር/ሊከሰት/ ይችላል፡፡ አንዳንዴ ሰዎች ምንም አይነት የህመም ምልክቶች ሳያሳዩ በምርመራ ወቅት በራጅ ላይ የዲስክ መንሸራተት መኖሩ ሊታወቅ ይችላል፡፡

የዲስክ መንሸራተት በሚኖርበት ወቅት የሚኖሩ የህመም ምልክቶች:-

• የእጅ/የእግር ላይ ህመም፡- የዲስክ መንሸራተቱ ያጋጠመዉ በታችኛዉ የጀርባ አጥንቶች አካባቢ ከሆነ ከፍተኛ ህመም በመቀመጫዎ፣ በጭንዎና በባትዎ አካበቢ እንዲሁም መርገጫዎ/የእግር መዳፉ ላይ ሊሰማዎ ይችላል፡፡ የዲስክ መንሸራተት ያጋጠመዎ አንገትዎ ላይ ከሆነ ህመሙ በከፍተኛ ሁኔታ የሚሰማዎ በትከሻና በእጅዎ ላይ ነዉ፡፡ ሕመሙ በሚያስሉበት፣ በሚያስነጥሱበት ወቅት ወይም ወደ ተወሰነ አቅጣጫ የጀርባ አጥንቶችዎን በሚያንቀሳቅሱበት ወቅት ሊባባስ ይችላል፡፡

• የእጅ/ እግር መስነፍ፡- በዲስክ መንሸራተት ምክንያት የተጎዳ ነርቭ ካለ ያ የተጎዳዉ ነርቭ እንዲሰራ የሚያደርገዉ ጡንቻ ሊደክም ይችላል፡፡ በዚህ የተነሳ መራመድ መቸገር፣እቃ ማንሳት ያለመቻል ወይም መያዝ ያለመቻል ሊከሰት ይችላል፡፡

• የመደንዘዝ ወይም የመጠቅጠቅ ስሜት

• የማቃጠል ስሜት

• የጡንቻ ህመም

• የዲስክ መንሸራተት ምልክቶች ከተወሰኑ ሳምንታት በኋላ በራሳቸው ግዜ ሊጠፉ ይችላሉ።

መንስኤዎች

የዲስክ መንሸራተት ዋነኛ መንስኤ ከጊዜ ጋር የሚፈጠር የጀርባ እንቅስቃሴ ውጤት ነው። ዲስክ ከእድሜ ጋር ውሃማ ይዘቱን ያጣል። ይህ የፈሳሽ መቀነስ በዲስክ ላይ ክፍተት እንዲፈጠር ምክንያት ይሆናል።

ለዲስክ መንሸራተት ተጋላጭነት የሚጨምሩ ነገሮች

• እድሜ
• የሰዉነት ክብደት፡- ክብደትዎ ከመጠን በላይ የጨመረ ከሆነ በጀርባ አጥንተትዎና ዲስኩ ላይ ጫና ይፈጥራል፡፡

• የስራዎ ሁኔታ፡- የስራቸዉ ፀባይ ጉልበት የሚጠይቅ ስራ የሚሰሩ ሰዎች ከሌሎች ይልቅ ለችግሩ ተጋላጭ ይሆናሉ፡፡

• በተደጋጋሚ ከባድ ነገር የሚያነሱ፣ የሚጎትቱ፣ የሚገፉ፣ ወደ ጎን መታጠፍና መጠማዘዝ የሚያበዙ ሰዎች ለችግሩ ተጋላጭ ይሆናሉ፡፡

• በዘር የሚመጣ፡- አንዳንድ ሰዎች ለመሰል ችግር ተጋላጭነታቸዉ መጨመር በዘር ሊወረስ ይችላል፡፡

• የዲስክ መንሸራተት ህክምና

• የጀርባዎ ህመምዎ ወደ እጅዎና እግርዎ የሚሰራጭ ከሆነ የህክምና ባለሙያዎን ማማከር ያስፈልጋል፡፡

የአኗኗር ዘይቤ ለዉጥና የቤት ዉስጥ ህክምና

1. የህመም ማስታገሻ፡- ያለሃኪም ትዕዛዝ ሊወሰዱ የሚችሉ እንደ አይቡፕሮፌን/አድቪል/ መዉሰድ

2. ሙቀት/ቀዝቃዛ ነገር መጠቀም፡- በመጀመሪያ ቀዝቃዛ ነገር ቦታዉ ላይ መያዝ ህመሙንና መቆጥቆጡን እንዲቀንስ ይረዳል፡፡ ከተወሰኑ ቀናት በኃላ ሙቅ ነገር መያዝ ምቾትና የህመም ፈዉስ እንዲሰማዎ ስለሚያደርግ በቦታዉ ላይ መያዝ

3. ከመጠን ያለፈ እረፍት ያለማድረግ/ማስወገድ፡- ከመጠን ያለፈ እረፍት የመገጣጠሚያዎች መጠንከር/መተሳሰር እና ጡንቻዎች መስነፍ እንዲመጣ ስለሚያደርግ የፈዉሱን ጊዜ አስቸጋሪ እንዲሆን ያደርጋል፡፡

ይልቁንም በሚመችዎ አቅጣጫ ለ30 ደቂቃዎች እረፍት ማድረግና ከዚያን ለአጭር ጊዜ ወክ ማድረግ አሊያም የተወሰኑ ስራዎችን ማከናወን፡፡

ከህመምዎ እያገገሙ ባሉበት ወቅት ህመሙን ሊያባብሱ ከሚችሉ ድርጊቶች/እንቅስቃሴዎች መቆጠብ፡፡

ከዲስክ መንሸራተት እንዴት መከላከል ይቻላል?

• ከፍተኛ የሰውነት ክብደት እንዳይኖርዎ ተጠንቀቁ
• ክብደት ሲያነሱ የሰውነት አቋምን ማስተካከል
• የዲስክ መንሸራተት ምልክቶች ካዩ በቂ እረፍት መውሰድ እና ተገቢውን ህክምና ማከናወን
#ህክምና #የዲስክ_መንሸራተት #ዶክተር #amharic #ethiopia

የዲስክ መንሸራተት መዳን ይችላል | የዲስክ መንሸራተት ሶስት ደረጃዎች እና የህክምና አማራጮች

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ሀኪሜ | የዲስክ መንሸራተት ህመም

ሀኪሜ | የዲስክ መንሸራተት ህመም

Ethiopia | በዲስክ መንሸራተት ምክንያት የሚመጣ የጀርባ እና የእግር ህመም በዘላቂነት መፍትሔ የሚሰጥ ሶስት  የወገብ ስፖርት አሰራር

Ethiopia | በዲስክ መንሸራተት ምክንያት የሚመጣ የጀርባ እና የእግር ህመም በዘላቂነት መፍትሔ የሚሰጥ ሶስት የወገብ ስፖርት አሰራር

የዲስክ መንሸራተት መንስኤዎች እና ህክምና  || Ethio FM 107.8

የዲስክ መንሸራተት መንስኤዎች እና ህክምና || Ethio FM 107.8

Здоровая шея НЕ вставая со стула – Гимнастика для ШЕИ

Здоровая шея НЕ вставая со стула – Гимнастика для ШЕИ

Doctors Ethiopia: የወገብ ህመም እና ለ ዲስክ መንሸራተት የሚያጋልጡ ነገሮች// ዲስክ መንሸራተት ሰርጀሪ ወይስ ሌላ ህክምና አለው

Doctors Ethiopia: የወገብ ህመም እና ለ ዲስክ መንሸራተት የሚያጋልጡ ነገሮች// ዲስክ መንሸራተት ሰርጀሪ ወይስ ሌላ ህክምና አለው

አዲስ ህይወት (ስለ ጀርባ ወገብ ህመም)/New Life Ep 221 Back pain

አዲስ ህይወት (ስለ ጀርባ ወገብ ህመም)/New Life Ep 221 Back pain

Врач раскрывает СЕКРЕТ, как не вставать ночью в туалет

Врач раскрывает СЕКРЕТ, как не вставать ночью в туалет

የተረከዝ እና የውስጥ እግር ህመም | Heel pain and Plantar Fasciitis | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

የተረከዝ እና የውስጥ እግር ህመም | Heel pain and Plantar Fasciitis | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

የዲስክ መንሸራተት | መንስዔ፣ ምልክቶች እና ህክምናዎች | ዶ/ር አዛሪያስ ካሳሁን

የዲስክ መንሸራተት | መንስዔ፣ ምልክቶች እና ህክምናዎች | ዶ/ር አዛሪያስ ካሳሁን

የትከሻ ህመም | Shoulder Pain | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ

የትከሻ ህመም | Shoulder Pain | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ

የጉልበት ህመም እንዴት ይከሰታል?

የጉልበት ህመም እንዴት ይከሰታል?

ПОСЛЕ СМЕРТИ ВАС ВСТРЕТЯТ НЕ РОДСТВЕННИКИ, А.. ЖУТКОЕ ПРИЗНАНИЕ БЕХТЕРЕВОЙ. ПРАВДА КОТОРУЮ СКРЫВАЛИ

ПОСЛЕ СМЕРТИ ВАС ВСТРЕТЯТ НЕ РОДСТВЕННИКИ, А.. ЖУТКОЕ ПРИЗНАНИЕ БЕХТЕРЕВОЙ. ПРАВДА КОТОРУЮ СКРЫВАЛИ

ረጅም ጊዜ የሚቆይ የዳሌ መገጣጠሚያ ህመም

ረጅም ጊዜ የሚቆይ የዳሌ መገጣጠሚያ ህመም

የእግር መዳፍ ህመም ብዙዎችን የሚያሰቃይ በሽታ

የእግር መዳፍ ህመም ብዙዎችን የሚያሰቃይ በሽታ

የዲስክ መንሸራተት እስፖርት | በዲስክ በሽታ ምክንያት የሚከሰት የታችኛው የጀርባ ህመም በዘላቂነት መፍትሔ የሚሰጥ የፊዝዮቴራፒ ህክምና ዘዴ

የዲስክ መንሸራተት እስፖርት | በዲስክ በሽታ ምክንያት የሚከሰት የታችኛው የጀርባ ህመም በዘላቂነት መፍትሔ የሚሰጥ የፊዝዮቴራፒ ህክምና ዘዴ

Ethiopian Medical Show :- የሪህ በሽታ ምንድነው ? | ዶ/ር ብርሃኑ ደመላሽ የውስጥ ደዌ እና ሩማቶሎጂ ስፔሻሊስት ሀኪም

Ethiopian Medical Show :- የሪህ በሽታ ምንድነው ? | ዶ/ር ብርሃኑ ደመላሽ የውስጥ ደዌ እና ሩማቶሎጂ ስፔሻሊስት ሀኪም

Doctors Ethiopia : በ ወገብ ህመም መሰቃየት ቀረ ! ሁሌም ሊተገብሩት የሚገባ ቀላል መፍትሄዎች

Doctors Ethiopia : በ ወገብ ህመም መሰቃየት ቀረ ! ሁሌም ሊተገብሩት የሚገባ ቀላል መፍትሄዎች

ШЕЯ всему ГОЛОВА. Му Юйчунь. Правильный МАССАЖ ШЕИ.

ШЕЯ всему ГОЛОВА. Му Юйчунь. Правильный МАССАЖ ШЕИ.

СРАЗУ это сделай, если чувствуешь себя не хорошо! Му Юйчунь.

СРАЗУ это сделай, если чувствуешь себя не хорошо! Му Юйчунь.

6 привычек, которые вызывают слабость в ногах и ускоряют саркопению в пожилом возрасте

6 привычек, которые вызывают слабость в ногах и ускоряют саркопению в пожилом возрасте

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]