አርሰናል ይበልጥ ተከበረ!ዩናይትድ ኤሊየት አንደርሰንን ያስፈርማል!ቼልሲ እና ማሬስካ ተለያዩ!ቀጣዩ የብሪጅ አለቃ ማን ይሆናል?የስንብቱ ምክንያት ምንድን ነው?
Автор: Sheger Sport With Abebe Gidey
Загружено: 2026-01-01
Просмотров: 6477
ኢንዞ ማሬስካ ከቼልሲ ጋር ተለያይተዋል።
የኮንፍረንስ ሊግ እና የዓለም ክለቦች ዋንጫን ከቼልሲ ጋር ያሸነፉት ማሬስካ አሁን ተከታታይ ጨዋታዎችን ማሸነፍ ቸግሯቸው ታይተዋል።ቀጣይ ቼልሲን ማን ያሰለጥናል?
በተጨማሪም የዝውውር ጉዳዮችንም እንመለከታለን።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: