ጄኔራሎቹ ስለባሕር በሩ ቁርጡን አሳወቁ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
Автор: EBC
Загружено: 2026-01-06
Просмотров: 75508
ታሪክ ኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤት ናት ይላል። ሕግ ኢትዮጵያ የባሕር ባለቤት ናት ይላል። ዓለም የኢትዮጵያን የባሕር በር ጥያቄ ተገቢ ነው ብሎ ተቀብሎታል። ዲፕሎማሲያዊ ድጋፉም አይሏል። ኢትዮጵያ ወደ ባሕሩ ተቃርባለች። የቀድሞ እና የአሁን የመከላከያ ሠራዊት መኮንኖች የባሕር በሩን በሰላማዊ መንገድ ለመመለስ በሚደረገው ጥረት ትናንት የመታን እንቅፋት ደግሞ እንዳይመታን ልንጠነቀቅ ይገባል ይላሉ። እንዴት የሚለውን ይህ ዘገባ ይዳስሳል።
#ethiopia #RedSea #SeaAccess #Asseb #Egypt #Eritrea #NoMoreLandlocked #AccessToTheSea #ebc #etv #ebcdotstream #news
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: