ወባጀ ከተወዳጁ አርቲስት መላኩ ቢረዳ ጋር በኦቢኤን ሆርን ኦፍ አፍሪካ
Автор: OBN Horn of Africa
Загружено: 2024-01-31
Просмотров: 211
የጉራጌ ህዝብ ከሌሎች ተቻችሎና አብሮ የመኖር ባህሉን አሁንም ማጠናከር አለበት ይላል ተወዳጁ የጉራግኛ ዘፈን አቀንቃኝ አርቲስት መላኩ ቢረዳ
አርቲስቱ በድሮ በነበረው የመንግስት አገዛዝ ስርአት በዘፈኖቹ አልፎ አልፎ የነበረው የፖለቲካው አካሄድ በመቃወም ይታወቃል በመሆኑም ከለውጡ ወዲህ በሀገሪቱ የተሻለ ለውጥ እንደመጣም ይመሰክራል፡፡
አርቲስቱ ከፖለቲካው ባሻገር በዘፈኖቹ ስለጉራጌ ባህልና የቱሪዝም ቦታዎች በስፋት ሲያስተዋውቅ የቆየ አቀንቃኝ ነው፡፡
እስካሁንም ከ3በላይ የሚሆኑ አልበሞችን ለአድማጭ ተመልካች አድርሷል፤እንዲሁም ከብዙ ነጣላ ዜማዎችጋር ግጥምና ዜማ ራሱ በማዘጋጀት ሰርቷል፡፡
ከኦቢኤን ጋር በነበረው ቆይታም ስለ አብሮነት ስለ ሚዲያ አስፈላጊት በስፋት ተናግሯል፡፡
አርቲስት መላኩ ቢረዳ በቅፅል ስሙ ትዊስት በጉራጌ በመባል በርካቶች ያቁታል፡፡
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: