ZEKARIAS TADESSE (ዘካሪያስ ታደሰ) ቶሎ_ና Live Ethiopian protestant Gospel cover song 2020
Автор: Zekarias Tadesse Official
Загружено: 2020-10-29
Просмотров: 227590
#ZEKARIAS_TADESSE#ቶሎ_ና#SUBSCRIBE #Zekarias_Tadesse_Official
Follow Us
Face Book👇
https://www.facebook.com/tade555/?ref...
Telegram👉https://t.me/zeeanointed
Zekarias tadesse 📲+251911686405 +2519 12348858
⭐️Thank You For Visiting Our Youtube Channel and Please subscribe To get Daily videos of worship, Praise videos, Song Covers 🙏MORE BLESSING
አለም እንዲህ ድብልቅልቅ ባለችበት ዘመን የዚህ ዝማሬ መልዕክትና ዜማ እየደጋገመ ውስጤን ጠልቆ እየገባ ከምድር ሐሳብ እያፋታ ሰማይን ቢያስናፍቀኝ፣ ማንነቴን ቢወርሰኝ ኢየሱስን ቶሎ ና እያልኩ ለመዘመር ተገደድኩ። ደግሞም ደርዬን ስለምወደው ነው መሰል.....
ይህ ዝማሬ በጣም በምንወደውና እግዚአብሔር ለምድራችን ትውልድን ተሻጋሪ ስጦታ አድርጎ በሰጠን በዶ/ር ደረጀ ከበደ በ1973 ዓ.ም ከታተመው 5ኛ አልበም የተወሰደና የጌታን መምጣት በናፍቆት እንድንጠባበቅና ዝንጉ እንዳንሆን የሚያነቃ ነው።
ኢየሱስ ይመጣል!
" የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን።"
(የዮሐንስ ራእይ 22: 21)
#Zekarias_Tadesse_Official
#share #Subscrbe #now
https://www.facebook.com/tade555/?ref...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: